አሚኮ እና የክልሉ የአካባቢ የደንና የዱር እንስሳት ጥበቃና ልማት ባለሥልጣን በአካባቢ ጥበቃ ሥራዎች ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) እና የአማራ ክልል የአካባቢ የደንና የዱር እንስሳት ጥበቃና ልማት ባለሥልጣን በአካባቢ ጥበቃ ላይ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ከፍ ለማድረግ የሚያስችል ሥራ ለመሥራት ሥምምነት ተፈራርመዋል። የአማራ ክልል የአካባቢ...

የቻይና-አፍሪካ የከፍተኛ ባለሙያዎች የትብብር ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡

አዲስ አበባ: ግንቦት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቻይና-አፍሪካ የከፍተኛ ባለሙያዎች የትብብር ኮንፈረንስ (FOCAC) "ኢትዮጵያ እንደ አፍሪካዊ ወካይ ድምጽ የነበራት ሚና ከትናንት እስከ ዛሬ" በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ኮንስለር ሚስተር...

ሰላም የማስፈን ሥራው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሰሜን ሸዋ ዞን ኮማንድ ፖስት አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን በሰላም እና በፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ባለፉት ጊዜያት ሰላምን ለማስፈን የተከናወኑ ተግባራትን በመፈተሽ የቀጣይ ሥራ አቅጣጫዎችን ለማስቀመጥ ነው። የኮማንዶ እና የአየር ወለድ...

ንግድ እና የመንገድ ላይ ማስታዎቂያዎች!

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ምርት እና አገልግሎታቸውን ለመሸጥ ሕዝብ በሚሠበሠብባቸው ቦታዎች በድምጽ ማጉያ የሚያስተዋውቁ ሰዎችን ማየት የተለመደ ነው። የጸረ ተባይ መድኃኒቶች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የአልባሳት፣ የሕክም አገልግሎት እና የእርዳታ ጥሪ...

በተከዜ ተፋሰስ ድርቅን ለመከላከል ምን እየተሠራ ነው?

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተከዜ ተፋስስ በተለይም በዋግኸምራ፣ ሰሜን ጎንደር እና ማዕከላዊ ጎንደር ተደጋጋሚ የድርቅ አደጋ ይከሰታል፡፡ በእነዚህ አካባቢዎች ዘንድሮ በተከሰተ የድርቅ አደጋ በርካታ ወገኖች ለችግር መዳረጋቸውን በተደጋጋሚ...