“ከ276 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ባለሃብቶች ፈቃድ ወስደዋል”...
ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ ልማት ዘርፍ ተቋማት የ2016 በጀት ዓመት የ10 ወር ዕቅድ አፈጻጸም እና በቀጣይ አቅጣጫ ላይ ውይይት አካሂደዋል። በ2016 በጀት ዓመት 3 ሺህ 640 አዳዲስ ባለሃብቶች ወደ ክልሉ ገብተው...
“ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር ይበልጥ ተቀራርቦ ለመሥራት ምክክር የሚደረግባቸውን አጀንዳዎችን ለመለየት ውይይት እየተደረገ ነው”...
ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)መንግሥት እና የፖለቲካ ፓርቲዎች በቀጣይነት ምክክር የሚደረግባቸውን ስትራቴጂካዊ ጉዳዮችን ለመወሰን የምክክር መድረክ እያካሄዱ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከዚህ ቀደም የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎችን ባወያዩበት ወቅት የፖለቲካ ፓርቲዎች ከመንግሥት...
ክልላዊ እና ሀገር አቀፍ ፈተናዎች በሰላም እንዲጠናቀቁ ከወዲሁ ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር...
እንጅባራ: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ2016 የትምህርት ዘመን ክልላዊ እና ሀገር አቀፍ ፈተናዎች በሰላም እንዲጠናቀቁ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ከወዲሁ ዝግጅት ማድረግ እንዳለባቸው የአዊ ብሔረሰብ አሳስቧል። የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ በ2016 የትምህርት ዘመን ክልላዊ...
“በመቅደላ ጦርነት ተዘርፈው ወደ እንግሊዝ የተወሰዱ ቅርሶችን ማስመለስ ተችሏል” የቱሪዝም ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቱሪዝም ሚኒስቴርን የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ገምግሟል፡፡ በግምገማው ላይ ሚኒስቴሩ ባቀረበው ሪፖርት እንዳለው በመቅደላ ጦርነት ከሀገር ተዘርፈው የተወሰዱ ሰባት ቅርሶች ከእንግሊዝ ሀገር እንዲመለሱ መደረጉ ተገልጿል።
የቱሪዝም...








