በደብረ ብርሃን ዞናል መናኸሪያ ዲጂታል የትኬት ሽያጭ ተግባራዊ ሊደረግ ነው፡፡
ደብረ ብርሃን : ግንቦት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በተሳፋሪዎች ዘንድ የሚነሱ ቅሬታዎችን ለማስቀረት ከዛሬ ጀምሮ በደብረ ብርሃን ዞናል መናኸሪያ ዘመናዊ ወይንም ዲጂታል የትኬት ሽያጭ ተግባራዊ ይደረጋል፡፡ በትራንስፖርት ዘርፉ በአሽከርካሪዎች እና በተሽከርካሪ ባለንብረቶች አማካኝነት በማናለብኝነት የሚደረግ የታሪፍ...
“ከተረጂነት አስተሳሰብ መላቀቅ ሁለተኛውን የአርበኝነት ምዕራፍ ለማሳካት መሰረት የምንጥልበት ነው” አቶ አደም ፋራህ
ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)"ከተረጂነት ወደ ምርታማነት፣ ለተሟላ ሀገራዊ ሉዐላዊነትና ክብር" በሚል መሪ ሃሳብ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚመከርበት መድረክ በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽሕፈት ቤት መካሄድ ጀምሯል። በምክክር መድረኩ የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ...
“የአሜሪካ እና የኢትዮጵያ ግንኙነት በጋራ ሀገራዊ ውይይት እንጂ በግለሰቦች መግለጫ የሚወሰን አይደለም” የውጭ ጉዳይ...
አዲስ አበባ: ግንቦት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአሜሪካ እና የኢትዮጵያ ግንኙነት በጋራ ሀገራዊ ውይይት እንጂ በግለሰቦች መግለጫ የሚወሰን አለመኾኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አምባሳደር ነብዩ ተድላ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለፅዱ...
ከ5 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ ዘመናዊ የእናቶች እና ሕጻናት የህክምና መስጫ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ5 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር ወጪ ዘመናዊ የእናቶች እና ሕጻናት የህክምና መስጫ ሕንጻ ማስገንባቱን በሰሜን ወሎ ዞን የመቄት ወረዳ የአልማ ዩኒሴፍ ፕሮጀክት አስታውቋል፡፡ ሕንጻው በአማራ ልማት ማኅበር (አልማ)...
ሰላም የማስፈን ሥራውን በትኩረት እያከናወነ መኾኑን የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ገለጸ፡፡
ደብረ ብርሃን: ግንቦት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተፈጠረው የሰላም መደፍረስ ችግር ከፍተኛ ሰብዓዊ፣ ማኅበራዊ እና ምጣኔ ሃብታዊ ቀውስ ማድረሱ ይታወሳል፡፡ በተለይ ንፁሃን የጦርነቱ ሰለባ ኾነዋል፤ የግብርና ግብዓቶች በተገቢው መልኩ ለአርሶ አደሮች እንዳይደርሱ እንቅፋት...








