ወጣቶችን አብቅቶ ወደ ሥራ ማሰማራት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሙያ እና ቴክኒክ ኮሌጆች ወጣቶችን በዕውቀት፣ በክህሎት እና በአመለካከት አንጸው ሥራ ፈጣሪ በማድረግ ብቁ ዜጋ የማፍራት ኀላፊነት አለባቸው ተብሏል። ባሕር ዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅም ወጣቶችን እየተቀበለ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች...
የደቡብ ወሎ ዞን፣ የደሴ እና ኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ ተግባራት ዙሪያ ምክክር እያካሄዱ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን፣ የደሴ እና ኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ ተግባራት ዙሪያ ምክክር እያካሄዱ ነው።
በመድረኩ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን፣ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ...
” አዲስ ውበት፣ አዲስ ሀሴት”
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በውበቷ ላማረች፣ በጸጋዋ ለተወደደች፣ በተፈጥሮ ለተሞሸረች፣ ረጅሙን ወንዝ ለታጠቀች፣ በምስጢራዊ ሐይቅ ለታቀፈች፣ እንደ ንጉሥ ሰልፈኛ በሥርዓት በቆሙ ዘንባባዎች እጥፍ ድርብ ውበትን ለተጎናጸፈች፣ ባማሩ ጎዳናዎች ለተሞሸረች፣ በሚያውቃትም...
ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ በሰሜኑ ጦርነት በምሥራቅ አማራ ጉዳት ለደረሰባቸው አካላት ድጋፍ አደረገ።
ደሴ፡ ግንቦት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው በምሥራቅ አማራ ለሚገኙ ለተለያዩ የጤና ተቋማት እና የችግሩ ሰለባ ለኾነው አርሶ አደር የመልሶ ማቋቋም ሥራዎች እየሠራ መኾኑን ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ገልጿል።
የወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ የቤኤችኤ...
ለባለሃብቶች ቀልጣፋ፣ ፍትሐዊ እና ፈጣን አገልግሎት በመስጠት የተጀመረው የልማት ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት አህመዲን...
ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ደብረ ብርሃን ከተማ በኢንቨስትመንት ዘርፍ በእድገት ላይ ከሚገኙ ከተሞች ከቀዳሚዎቹ ተርታ ትጠቀሳለች፡፡ ለማዕከላዊ ገበያ ባላት ቅርበት እና የሰላም ከተማነቷ በባለሃብቶች ዘንድ እንድትመረጥ አድርጓታል፡፡
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተሞች ልማት ዘርፍ...








