“ለሀገር የሚጠቅም ትክክለኛ ምክክር ማድረግ ይጠበቅብናል” ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አጀንዳ የማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ዛሬም ቀጥሎ እየተካሄደ ነው። በከተማ አስተዳደር ደረጃ በመድረኩ ለተወከሉ ከ1 ሺህ 200 በላይ ባለድርሻ አካላት ስለምክክር ሂደቱ ትምህርት እየተሰጠ...

“ዘላቂ ሰላም እና መረጋጋት የሚኖረው አብዛኛው ሕዝብ በሀገሩ ጉዳይ ላይ ተቀራርቦ መሥራት ሲችል ነው”...

ደብረ ብርሃን፡ ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ሀገራዊ ማንነት እና ሀገራዊ እሴቶች ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ምስረታ " በሚል መሪ መልዕክት የደብረብርሃን ከተማ ምክር ቤት የሰላም የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው። የደብረብርሃን ከተማ ምክር ቤት...

“የአረንጓዴ ልማት ስፍራዎችን ለማስፋፋት ማነቆ የኾኑ አሠራሮችን መፍታት ይገባል” አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከተሞች እና መሰረተ ልማት ቢሮ "ጽዱ ከተሞች ለኢትዮጲያ ከፍታ" በሚል መሪ ሃሳብ የጽዳት እና አረንጓዴ ልማት ማስጀመሪያ የንቅናቄ መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ አካሂዷል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ...

“ከትምባሆ ነጻ ቀን”

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም ጤና ድርጅት አባል ሀገራት የዛሬን ቀን የዓለም ከትምባሆ ነጻ ቀን በሚል እንዲከበር የወሰኑት እ.አ.አ በ1987 ነበር። ዓላማቸውም በትምባሆ ምክንያት የሚመጣውን ሞት ለዓለም በማስገንዘብ ትምባሆን...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ32ኛ መደበኛ ስብሰባው የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 32ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ከነዚህም መካከል:- 1ኛ. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ...