ሰላምን ለማጽናት ታሳቢ ያደረገ ሕዝባዊ ውይይት በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር "ውስጣዊ አንድነት ለዘላቂ ሰላም እና አብሮነት" በሚል መሪ መልዕክት በከሚሴ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል። በውይይት መድረኩ የክልል፣ የብሔረሰብ አሥተዳደሩ፣ የወረዳ መሪዎች፤ አባ ገዳዎች፣...

ጦርነትን ኖረንበታል። የተወሰኑ ችግሮቻችንን ፈትተንበታል።

አብዮትን ደጋግመነዋል። የተወሰኑ ችግሮችን ፈትተንበታል። በሁለቱም ያልተፈቱትን ችግሮች ለመፍታት የቀረን መንገድ ምክክር ነው። ምክክርን ግን አልተጠቀምንበትም። ጦርነትና አብዮት የተሟላ መፍትሔ የማያመጡት አሸናፊ እና ተሸናፊ ስለሚያስከትሉ ነው። ቢዘገይም የተሸነፈው ለማሸነፍ ይታገላል። ያሸነፈውም ድሉን ለመጠበቅ ይዋጋል። ምክክር ግን...

ለጽዳት የወጣው ሕዝብ ከተማዋ በልማት ጎዳና ላይ እየተራመደች መኾኑ እና አስተማማኝ ሰላም በከተማዋ መኖሩ...

ደሴ፡ ግንቦት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ጽዱ ኢትዮጵያን እንፍጠር" በሚል መርሐ ግብር በደሴ ከተማ የጽዳት ዘመቻ ተካሂዷል። " ጽዱ ኢትዮጵያን እንፍጠር " በሚል በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የተደረገውን ጥሪ በመቀበል የደሴ ከተማ ሕዝብ...

“በቀጣይ ጥራት ያለው አገልግሎት የሚሰጥባቸው አዳዲስ የፓርቲ መመሪያዎች ይሰጣሉ” አቶ ፍስሀ ደሳለኝ

ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የአደረጃጀትና ዘርፍና የኢንስፔክሽን ዘርፍ የ10 ወራት የአፈጻጸም የግምገማና የፓርቲ መመሪያዎች የሥልጠና መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው። በዚህ መድረክ በባለፉት 10...

በባሕርዳር ከተማ ለመሠረተልማት ሥራዎች ውጤታማነት የማኅበረሰቡ የነቃ ተሳትፎ ትልቅ አስተዋጽኦ እንዳለው ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ ለሁለንተናዊ እድገቷ እና የለውጥ ጎዳናዋ መፋጠን ጉልህ ድርሻ ያላቸው ውብ እና ማራኪ ገጽታን የተጎናፀፉ፤ እንዲሁም ሁለገብ ጠቀሜታ ያላቸው የመንገድ መሠረተ ልማቶች የጥራት እና ፍጥነት ደረጃቸውን ጠብቀው...