“በአጀንዳ ልየታው ችግሮቻችንን በግልጽ ለይተናል” ሲሉ የማኅበረሰብ ተወካዮች

ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው በሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ የአጀንዳ ልየታ ላይ ተሳታፊዎች ሀገራዊ ችግሮቻችንን በግልጽ ለይተናል ብለዋል። በምክክሩ ላይ የኅብረተሰብ ተወካይ ኾነው ተሳታፊ የኾኑት ለይላ ሀሰን የጋራ ሀገር ለመገንባት...

“ባለፉት 10 ወራት 330 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ አልሚዎች ፈቃድ ተሰጥቷል” አቶ...

ደብረ ብርሃን፡ ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ2016 ዓ.ም ኢትዮጵያ ታምርት ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር በደብረብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ መጀመሪያ ላይ በበላይነህ ክንዴ ግሩፕ የተገነባው የመኪና መገጣጠሚያ ተመርቋል። የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት...

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ሲላኦም ማዕከልን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በደቡብ ኮሪያ ሲላኦም ማዕከል ለዐይነ ስውራን ተቋምን ጎበኝተዋል። "ዛሬ በደቡብ ኮሪያ የሚገኘውን ሲላኦም ማዕከል ለዐይነ ስውራን በተባለው ተቋም ተገኝቼ ሥራዎችን ተመልክቻለሁ" ያሉት ቀዳማዊት እመቤቷ ለዐይነ ስውራን...

በሰሜን ወሎ ዞን ከተለያዩ አካባቢዎች የተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት ውይይት እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሰሜን ወሎ ዞን ወረዳዎች፣ ከተማ አስተዳደሮች እና ከወልድያ ከተማ ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት ውይይት እየተካሄደ ነው። ውይይቱ በክልሉ ወቅታዊ ሁኔታ፣ ሰላም፣ ልማት እና የመልካም አስተዳደር...

የ2016 ዓ.ም ኢትዮጵያ ታምርት ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ታምርት ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ እና የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ መሪዎች፣ አልሚ ባለሃብቶች እና የሚመለከታቸው ባለሙያዎች በተገኙበት እየተካሄደ ነው። ከፍተኛ...