በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ያለውን ሰላም ለማጽናት ከአጎራባች ዞኖች ጋር መሥራት እንደሚገባ የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ነዋሪዎች...
ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሁሉም ወረዳወች እና ከተማ አሥተዳደር የሕዝብ ተወካዮች በየደረጃው ካሉ የምክር ቤት አባላት እና ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ምክክር ተካሂዷል። "ሀገራዊ ማንነት እና ሀገራዊ እሴት፣ የሕዝብ...
በአዲስ አበባ ከተማ በተካሄደው የምክክር ምዕራፍ የተሰበሰቡ አጀንዳዎች መዳረሻቸው የት ነው?
ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮበኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስተባባሪነት በአዲስ አበባ ከተማ በተከናወነው የአጀንዳ ልየታ የምክክር ምዕራፍ መድረክ አጀንዳዎች ከባለድርሻ አካላት መሰብሰባቸው ይታወቃል፡፡ ታዲያ እነዚህ የተሰበሰቡ አጀንዳዎች በምን መልኩ ለሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ይቀርባሉ?
•...
በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት እና በሳዑዲ አረቢያ አቻው መካከል የመግባቢያ ሥምምነት ተፈረመ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት እና በሳዑዲ አረቢያ አቻው መካከል የመግባቢያ ሥምምነት ዛሬ በአዲስ አበባ ተፈርሟል። ሥምምነቱ የተፈረመው በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው የኢትዮ-ሳዑዲ ንግድ እና ኢንቨስትመንት ፎረም ላይ...
“ምክር ቤቶች በሕዝብ የሚነሱ ጥያቄዎች እንዲመለሱ በትኩረት መሥራት ይጠበቅባቸዋል” አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ
ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዴሞክራሲ ተቋማት ነጻ እና ገለልተኛ ኾነው ሀገራዊ ኅላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ አስታወቁ። ''የዴሞክራሲ ተቋማት ሚና በሀገረ መንግሥት ግንባታ'' በሚል ርዕስ ለፌዴራል...
በክልሉ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የኅብረተሰቡን አንገብጋቢ ችግሮች በጥናት ለይቶ መፍታት የመንግሥት ቀዳሚ አጀንዳ ሊኾን...
እንጅባራ: ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች በወቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ላይ በእንጅባራ ከተማ ምክክር አካሂደዋል። የመንግሥት ሠራተኞቹን ያወያዩት በብልጽግና ፓርቲ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት...








