በገንዳውኃ ወንዝ ላይ የተሠራው ድልድይ ግንባታው ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ጎንደር ዞን በመንገድ ቢሮ ባለቤትነት በክልሉ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ተቋራጭነት የተገነባው የገንዳውኃ...
በሰሜን ወሎ ዞን “ሰላምን በማጽናት በዘላቂነት እግር መትከል” በሚል መሪ ቃል ምክክር እየተደረገ ነው።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን የሃብሩ ወረዳ እና የመርሳ ከተማ አስተዳደር "ሰላምን በማጽናት በዘላቂነት እግር መትከል " በሚል መሪ ቃል ምክክር እየተደረገ ነው።
በመድረኩም የፌደራል ፣ የክልል፣ የዞን...
ኢትዮጵያ እና ሲንጋፖር የመግባቢያ እና የፍላጎት ስምምነት ተፈራረሙ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ልዑካቸው በሲንጋፖር ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ላይ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሲንጋፖር ሪፐብሊክ በኢስታና ቤተ መንግሥት በነበራቸው ቆይታ ልዑካቸው የመግባቢያ እና የፍላጎት...
“የተፈጥሮም ሆነ የሰው ሠራሽ አደጋዎችን በራስ አቅም ለመቋቋም መሥራት ያስፈልጋል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተረጅነት በመላቀቅ የሚያጋጥሙ የተፈጥሮም ሆነ የሰው ሠራሽ አደጋዎችን በራስ አቅም ለመቋቋም መሥራት ያስፈልጋል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ተናገሩ። የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ምክር ቤት ምክትል...








