🚨 ሕገወጡ ሕወሃት የጸረ ኢትዮጵያ ኃይሎች ፈረስ ነው።

  ሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን ዛሬም የሰላም ጥሪዎችን በመግፋት ዳግም ወደ ጦርነት እያመራ ነው። ቡድኑ ከተፈጠረበት የጥላቻ እና የጠላትነት ፖለቲካ ራሱን አላቆ ወደ መደበኛ እና ሰላማዊ የፖለቲካ ሥርዓት ለመሸጋገር ባለመቻሉ የውጭ ኅይሎች ኢትዮጵያን እንዲያፈርሱ እና...

“የክረምት በጎ ፈቃድ እርስ በእርስ የምንተጋገዝበት እና በጎነትን የምናሳይበት ነው” ዶክተር መቅደስ ዳባ

  የጤና ሚኒስቴር ከቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ጋር በመተባበር የክረምት በጎ ፈቃድ ነጻ የሕክምና እና የምክር አገልግሎት መርሐ ግብር አስጀምረዋል። በበጎ ፈቃድ ተግባሩ ከ 30 በላይ የሕክምና ተቋማት ተሳታፊ ይኾናሉ ተብሏል። የቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ሥራ አሥኪያጅ ዶክተር...

የአማራ ክልል የከተማ ዘርፍ ተቋማት ቅንጅታዊ አሠራር ውጤታማ ነው።

  በከተማ ልማት ዘርፍ ሥር የተደራጁ የአማራ ክልል ሥራ እና ክሕሎት ቢሮ እና የአማራ የብቃት ምዘና እና ማረጋገጫ ባለሥልጣን በ2018 ዓ.ም ክሕሎትን መሠረት ያደረገ የሥራ ዕድል ፈጠራ፣ የባለሙያዎችን ብቃት በምዘና የማረጋገጥ ቅንጅታዊ አፈጻጸም እና የክረምት...

በሀገሪቱ ወጥ የኾነ የሰሌዳ ቁጥር እንዲኖር ለማድረግ እየተሠራ ያለውን ሥራ በክልሉ ለመተግበር ዝግጅት ተደርጓል።

  የአማራ ክልል መንገድ፣ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ቢሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ የተሸከርካሪዎች ታርጋ መቀየርን አስመልክቶ ለሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የማስፈጸሚያ መሠረታዊ አቅጣጫዎች ሥልጠና እየሠጠ ነው። የአማራ ክልል መንገድ፣ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ቢሮ ኀላፊ ጋሻው አወቀ (ዶ.ር) በአዲሱ...