መንገድ በመዝጋት የሚመጣ መፍትሔ የለም ሲሉ የሃይማኖት መሪዎች እና የሀገር ሽማግሌዎች ተናገሩ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደቡብ ጎንደር ዞን የወረታ ከተማ እና የፎገራ ወረዳ ባዘጋጁት "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክ በተዘጋጀው የምክክር መድረክ ተካሂዷል። በምክክር መድረኩ ላይ የተሳተፉ የሃይማኖት መሪዎች እና የሀገር ሽማግሌዎች...
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ጎንደር ከተማ ገቡ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ኢንጅነር ነጋሽ ዋገሾ እና የብሔራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር እርስቱ ይርዳው የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ጎንደር ከተማ ገብተዋል። መሪዎቹ ጎንደር ከተማ...
የሲዳማ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ ባሕር ዳር ገቡ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሲዳማ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር ተስፋየ ይገዙ ባሕር ዳር ከተማ ገብተዋል።
መሪዎቹ ባሕር ዳር ሲደርሱ የከተማዋ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማውን...
የሳንባ ምች ምንድን ነው?
ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሳንባ ምች በቫይረስ ወይንም በባክቴሪያ ምክንያት የሚመጣ የሳንባ ኢንፌክሽን ነው። በሽታው ማንኛውንም ሰው የሚያጠቃ ቢኾንም እድሜያቸው 65 እና ከዚያ በላይ የኾኑ አዋቂዎች እና ከ2 ዓመት በታች የኾኑ ህጻናት፣ የጤና...
በክልሉ እየተገነቡ የሚገኙ የኤሌክተሪክ ኃይል ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ ልዩ ክትትል እየተደረገ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማእረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኅላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር.)፣ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ቱሪዝም ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰበሳቢ አሳቻለ አላምሬ፣...








