የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 34ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 34ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡
1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የ2017 በጀት አመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ የበጀት አዋጅ ላይ...
የሀረሪ ክልል ርእሰ መሥተዳደር ኦድሪን በድሪ ደሴ ከተማ ገቡ።
ደሴ: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሀረሪ ክልል ርእሰ መሥተዳደር ኦድሪን በድሪ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሞገስ ቸኮል እና የፌዴራል ተቋማት የሥራ ኀላፊዎች ደሴ ከተማ ገብተዋል።
የሥራ ኀላፊዎቹ ኮምቦልቻ አየር...
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ልዑክ የሲንጋፖር የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ልማት ጎብኝቷል።
ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ልዑክ በሲንጋፖር የቤቶች እና ልማት ቦርድ ተገንብተው በተመጣጣኝ ዋጋ ለህዝብ ተደራሽ የሚሆኑ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ጎብኝቷል፡፡
ኢቢሲ እንደዘገበው ልዑኩ በሀገሪቱ ብሔራዊ ልማት ሚኒስቴር...
በምስራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ የይቅርታ፣ እርቅ እና የሰላም ኮንፈረንስ ተካሄደ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝብን ሲበድሉ የነበሩ አካላት ምኅረት ተደርጎላቸዋል። በምስራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ከጠላት ጋር ተሰልፈው ሕዝብን የበደሉ የገንቦሬ ቀበሌ ነዋሪዎች የበደሉትን ሕዝብ ይቅርታ በመጠየቅ በሕዝብ እና...
የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም አረንጓዴ ልማት ያለውን ፋይዳ የተገነዘበ ማኅበረሰብ መፍጠር ያስፈልጋል።
ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
"አረንጓዴ ልማት ለዘላቂ ብልጽግና" በሚል መሪ ሀሳብ በድሬዳዋ ከተማ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው። በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግሥት ተጠሪ ኢብራሂም የሱፍ ሀገራዊ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር...








