ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በደሴ የልማት ሥራዎች አበረታች መኾናቸውን በመግለጽ ያላለቁ የልማት ሥራዎች በጊዜ...

ደሴ: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሀረሪ ክልል ርእሰ መሥተዳደር ኦርዲን በድሪ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሞገስ ባልቻ እና የፌዴራል ተቋማት የሥራ ኀላፊዎች በደሴ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።...

“የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና መሳለጥ ያለውን አስተዋጽኦ አጠናክሮ ይቀጥላል” መስፍን ጣሰው

ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አፍሪካን በአየር ትራንስፖርት በማስተሳሰር ለአህጉሪቷ ነጻ የንግድ ቀጣና መሳለጥ ሚናውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ መስፍን ጣሰው ገልጸዋል።...

“ባሕር ዳር የሰላም ወዳድ ሕዝብ ከተማ ናት፤ ሰላሟ ተጠብቆ ትላልቅ የሕዝብ ልማቶች እየተከናወኑ በመመልከቴ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሲዳማ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ተስፋየ ይገዙ በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ የሚገነቡ መሠረተ ልማቶችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። መሪዎቹ ከተመለከቷቸው ልማቶች መካከል...

“ጦርነትን የመሥራት ችሎታው ካለን፤ ሰላምንም የመሥራት ችሎታው አለን” ዮናስ አዳዬ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በብዙ ችግር ውስጥ ላለፈች፣ እያለፈች ላለች፣ ብዙ ፍላጎቶች እና ምኞቶች ላሉባት ሀገር ተስፋ የሚኾን፣ የአንድነት መሠረቷን የሚያጸና፣ እሴቶቿን የሚጠብቅ፣ ያቆሟትን ጠንካራ ምሰሶዎች የሚያበረታ ዘላቂ መሠረት ያስፈልጋታል፡፡ ኢትዮጵያ የልጆቿን...

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር መሐመድ እድሪስ ከኤስኢኤስ ሲንየር ማኔጅመንት ጋር ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር መሐመድ እድሪስ ከኤስኢኤስ ሲንየር ማኔጅመንት ጋር ተወያይተዋል። የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር መሐመድ እድሪስ ከኤስኢኤስ የሳተላይት አቅራቢ ድርጅት ሲንየር ማኔጅመንት ጋር ካምፓኒው...