ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላ እና ጠራ ወረዳ በመገኘት የአምራች ፋብሪካዎችን የሥራ...

ደብረ ብርሃን: ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከሰሞኑ የፌዴራል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ጉብኝት እያደረጉ ነው፡፡ ክልሉ ባለፉት ወራት ያከናወናቸውን የልማት ሥራዎች በጉብኝታቸው ተመልክተዋል፡፡ የሥራ ኀላፊዎቹ ዛሬ በሰሜን ሸዋ ዞን የተሻለ የኢንቨስትመንት ፍሰት ባለበት አንጎለላ...

“ወንድም ከወንድሙ ጋር መገዳደል ይበቃናል፣ ልማት ለማምጣት መገዳደልን ማቆም ፍቅርን ማጎልበት አለብን” የባሕር ዳር...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተረጅነት አስተሳሰብ ለመላቀቅ እና በቤተሰብ ደረጃ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ከባሕርዳር ከተማ ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ የሲዳማ ክልል ርእሰ መሥተዳድር...

በሰሜን ወሎ ዞን በጋሸና ከተማ የኢንቨስትመንት ፎረም እየተካሄደ ነው።

ወልድያ: ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት" በሚል መሪ መልዕክት የሰሜን ወሎ ዞን ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ በጋሸና ከተማ የኢንቨስትመንት ፎረም እያካሄደ ነው። በጋሸና ከተማ ሥራ የጀመሩ እና ሊጀምሩ የተዘጋጁ 11 ኘሮጀክቶች...

“በእርዳታ ስም በእጅ አዙር ዓላማቸውን ለማስፈጸም የሚፈልጉ ኀይሎችን ከተግባራቸው እንዲታቀቡ ለማድረግ ሀገራዊ አቅምን መገንባት...

ጎንደር: ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ "ከተረጂነት ወደ ምርታማነት፣ ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነት እና ክብር" በሚል መሪ መልዕክት ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት እየተደረገ ነው። በውይይቱ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሃይ የአብሮነት...

የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ፈተናን ለመስጠት ዝግጅቱ መጠናቀቁ ተገለጸ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) በ2016 የትምህርት ዘመን ስለሚሰጠው የ8ኛ እና 6ኛ ክፍል ፈተናን አስመልክተው መግለጫ...