“ጥበባት መጪውን ትውልድ ቅርጽ በማስያዝ እና የከተማችንን የቱሪዝም መስሕብ በማላቅ ከፍ ያለ ሚና ይጫወታሉ”...

ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት በአሸናፊ ከበደ የክዋኔ ጥበባት ማዕከል የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት በመታደሜ ደስ ብሎኛል ብለዋል። አሸናፊ ከበደ ከያኒ ብቻ ሳይሆን የያሬድ ሙዚቃ...

ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ በመዲናዋ የተገነቡ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ እና የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ.ር) በአዲስ አበባ የተገነቡ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም የለሚ ኩራ የግብርና ምርት መሸጫ ማእከል፣ የእንስሳት ልማት እና...

በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ የፍቅርና የልማት ከተማ በሆነችው...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለሕዝባዊ ውይይት ወደ ኦሮሚያ ክልል ጅማ ከተማ ያቀኑት በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው መልእክት አስተላልፈዋል። ሙሉ መልእክታቸው ቀጥሎ ቀርቧል፦...

875 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 875 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ የዛሬ ተመላሾች ሁሉም ወንዶች ናቸው፤ ከእነዚህ ውስጥም ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የኾኑ 18 ታዳጊዎች እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች ተገቢውን ድጋፍና...

“አስከፊ ከኾነው የተመፅዋችነት እሳቤ የምንወጣበት ነባራዊ ሁኔታን ለመፍጠር እየተሠራ ነው” የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት ሀገሪቱን ከተረጂነት ለማውጣት የቀየሰውን ስትራቴጂ ስኬታማ ለማድረግ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የአማራ እና ኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ገልጸዋል። የሁለቱ ክልሎች ከፍተኛ መሪዎች በምዕራብ አርሲ ዞንና በሻሸመኔ ከተማ የሌማት ትሩፋት...