“በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙት የልማት ሥራዎች ሀገሪቱ ወደ ብልጽግና ለምታደርገው ጉዞ ጉልበት ናቸው”...

ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነት እና ክብር" በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ውይይት በአዲስ አበባ ዓድዋ ድል መታሰቢያ ነው የተካሄደው። መድረኩን የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ፣የግብርና...

በሰሜን ወሎ ዞን የአላማጣ ከተማ ነዋሪዎች በሕወሓት እየተፈጸመ ያለውን ግፍ በሕዝባዊ ሰልፍ ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን የአላማጣ ከተማ ነዋሪዎች በሕወሓት በራያ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለውን ግፍ በሕዝባዊ ሰልፍ ገልጸዋል። ኢ- ሰብዓዊ ድርጊት በግፍ እየተፈጸመበት ያለው የራያ ሕዝብ ቁጣውን በአደባባይ ዛሬ ሰኔ 02/2016...

“በጸጥታ ችግር ውስጥ ኾኖ ኘሮጀክቶችን በእቅድ መፈጸም የፓርቲውን የመፈጸም አቅም የሚያሳይ ነው” መንገሻ ፈንታው...

ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደራል፣ የክልል እና የዞን የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ በበጀት ዓመቱ የተጠናቀቁ እና እየተሠሩ ያሉ የካፒታል በጀት ኘሮጀክቶችን ጎብኝተዋል። የሃና መኳት ጤና ጣቢያ የእናቶች ክትትል...

“ያለንን የተፈጥሮ ጸጋዎች በአግባቡ ለይተን የሞት ሽረት ትግል በማድረግ እራሳችንን ከልመና በማውጣት ክብራችንን ማስጠበቅ...

ደብረ ብርሃን: ሰኔ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተረጂነት አስተሳሰብ በመውጣት በቤተሰብ ደረጃ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ያለመ ውይይት በደብረ ብርሃን ከተማ ተካሂዷል። በመድረኩ የተገኙት የኦሮሚያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ኅላፊ እና የብልጽጋና...

“ሕዝቡ ታጥቀው ወደ ግጭት የገቡ ወገኖች ወደ እርቀ ሰላም እንዲመለሱ ኀላፊነቱን ሊወጣ ይገባል” ድረስ...

ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የቢቸና ከተማ ነዋሪዎች በአካባቢው የጸጥታ ጉዳይ ላይ ከክልሉ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ጋር ተወያይተዋል። በምሥራቅ ጎጃም ዞን ቢቸና ከተማ በአካባቢው ሰላምን በማምጣት ሕዝቡን ወደ ቀደመ የተረጋጋ...