የሐሙሲት – እስቴ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት አፈጻጸም 51 ነጥብ 66 በመቶ ደርሷል፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 76 ነጥብ 64 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የሐሙሲት - እስቴ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በመልካም የአፈጻጸም ደረጃ ይገኛል። በመንገድ ግንባታው እስካሁን የጠረጋ ፣ የውኃ መፋሰሻ ፣ የአፈር...
የማላዊ ምክትል ፕሬዚዳንትን እና ሌሎች ዘጠኝ ሰዎችን ጭኖ በረራ የነበረው አውሮፕላን መከስከሱ ተረጋገጠ፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማላዊ ምክትል ፕሬዚዳንትን እና ሌሎች ዘጠኝ ሰዎችን ጭኖ በረራ ላይ የነበረው አውሮፕላን ቺካንጋዋ በመባል የሚጠራው ተራራማ ስፍራ ላይ መከስከሱን የሀገሪቱ መንግሥት አሳውቋል።
ዴይሊ ሚረር እንደዘገበው በአደጋው ምክንያት ምክትል ፕሬዚዳንት...
በጋዝጊብላ ወረዳ የዛሮታ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች እየተፈተኑ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጋዝጊብላ ወረዳ የዛሮታ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች እየተፈተኑ ነው።
ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተናውን የብሔረሰቡ አሥተዳዳሪ ኀይሉ ግርማይን ጨምሮ...
“ከ34 ሺህ በላይ ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ፈተናን እየወሰዱ ነው” የደቡብ ወሎ ዞን
ደሴ: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከ34 ሺህ በላይ ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተናን በሰላማዊ መንገድ እየወሰዱ መኾኑን የደቡብ ወሎ ዞን አሥታውቋል፡፡ የደቡብ ወሎ ዞን ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ዓለምነው አበራ በዞኑ 620 ትምህርት ቤቶች ፈተናውን...
ምክር ቤቱ የሕዝብ በዓላት እና የበዓላትን አከባበር ለመወሰን የወጣውን ረቂቅ አዋጅ አጸደቀ፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 31ኛ መደበኛ ስብሰባው የሕዝብ በዓላትን እና የበዓላትን አከባበር ለመወሰን የወጣውን ረቂቅ አዋጅ መርምሮ አጽድቋል። ረቂቅ አዋጁን ላለፉት ሦስት ወራት በዝርዝር ሲመለከቱ የነበሩት የጤና፣ ማኅበራዊ...








