በባሕርዳር ከተማ ሲሰጥ የቆየው የ8ኛ ክፍል ፈተና ተጠናቀቀ፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
በባሕርዳር ከተማ በ47 ትምህርት ቤቶች ሲሰጥ የቆየው የ8ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ተጠናቅቋል። በባሕርዳር ከተማ በ2016 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ፈተናን 5ሺ 988 ተማሪዎች መውሰዳቸው ነው...
በደሴ ከተማ አስተዳደር የ8ኛ ክፋል መልቀቂያ ማጠቃለያ ፈተና በሰላም ተጠናቅቋል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደሴ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ሰይድ የሱፋ የ8ኛ ክፋል መልቀቂያ ማጠቃለያ ፈተና ያለምንም ችግር መጠናቀቁን ተናግረዋል። ምክትል ከንቲባው ፈተናው በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የከተማዋ አመራሮች፣ የጸጥታ መዋቅር፣ የትምህርት...
“የማይካድራ ከተማ ሰማዕታትን መቼም አንረሳቸውም ጊዜው የሥራና የትግል ነው” አሸተ ደምለው
ሁመራ: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጥቅምት 30/2013 ዓ.ም የሰሜኑን ጦርነት ተከትሎ በሕወሀት ታጣቂዎች አማራ በመኾናቸው ብቻ በማይካድራ ከተማ 1 ሺህ 644 ንጹሐን አማራዎች በግፍ መጨፍጨፋቸው የሚታወስ ነው። ለነጻነታቸው እና ለአማራዊ ማንነታቸው በሕወሀት ታጣቂዎች የግፍ ጽዋን...
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በታች አርማጭሆ ወረዳ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ 14 ታጣቂ ኀይሎች...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት የሰላም ጥሪን የተቀበሉት ታጣቂዎቹ ለሰላም ዝግጁ መኾናቸውን ተናግረዋል። ለተደረገላቸው የሰላም ጥሪ መንግሥትን አመሥግነው በቀጣይ ከመንግሥት ጎን ተሰልፈው መደበኛ ሥራቸውን እንደሚጀምሩም ነው የገለጹት።
ሌሎች አካላትም መንግሥት ያመቻቸውን...
የቻግኒ ከተማ ሕዝብ በዘላቂ ሰላም ዙሪያ እየመከረ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የሕግ ማስከበር ግዳጁን እየተወጣ የሚገኘው ኮር የዞኑን ሰላም በዘላቂነት ለማረጋገጥ ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር ምክክር እያካሄደ ነው፡፡ በቻግኒ ከተማ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በጽንፈኞች እና...








