የጎንደር ከተማ ሕዝብ በወቅታዊ የሰላም እና የጸጥታ፤ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጉዳዬች ላይ እየመከረ...

ጎንደር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክክሩ “ሀገራዊ እሴቶች እና ብሔራዊ መግባባት ለሰላም ግንባታ'' እንጠቀም በሚል መሪ መልዕክት ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በምክክሩ ከጎንደር ከተማ ከተለያዩ ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ የቀበሌ ምክር ቤት አባላት እና የተለያዩ የኅብረተሰብ...

በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ሲሰጥ የነበረው የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና በሰላም ተጠናቀቀ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ከሰኔ4-5/2016ዓ.ም ድረስ ሲሰጥ የነበረው የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በሰላም መጠናቀቁን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ...

በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሲሰጥ የቆየው ክልላዊ የ8ኛ ክፍል ፈተና በሰላም ተጠናቅቋል፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ደስታው አለሙ ከሰኔ 4/2016 ዓ.ም ጀምሮ በ1መቶ 19 የፈተና ጣቢያዎች የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ሲሰጥ መቆየቱን ተናግረዋል። ከ8 ሺህ በላይ...

“የጸጥታ የችግሩ መፍቻ መንገድ ከሕዝብ ጋር በተገቢው መንገድ መመካከር መኾኑን ነው” ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር.)

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር በውቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አስተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር ውይይት አካሂዷል። የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች ባነሱት ሃሳብ ሁሉም ዜጋ ለሰላሙ መጠበቅ ኀላፊነት...

“ትምህርት ላይ መሥራት ነገን መሥራት እና ሀገርን መሥራት ስለኾነ ሁሉም የማኅበረሰብ ክፍል ሊተባበር ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ከትናንት ጀምሮ ሲሰጥ የነበረው የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና በሰላም ተጠናቅቋል፡፡ በከተማ አሥተዳደር ደረጃ ከትናንት ጀምሮ ሲሰጥ የነበረው ክልላዊ የስምንተኛ ክፍል ፈተና...