“የገበያ ትሥሥር እጥረት ለኪሳራ እየዳረገን ነው” በወልቃይት ጠገዴ ሽንኩርት አምራች ባለሃብት
ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ከሰሊጥ፣ ከማሾ፣ ከአኩሪ አተር፣ ከጥጥ እና ሌሎች ሰብሎች በተጨማሪ በተከዜ ወንዝ ዳርቻ ፍራፍሬ በስፋት ይመረታል፡፡ የአካባቢው ተወላጅ ባለሃብቶች የተከዜን...
ከ250 ሚሊየን ዶላር በላይ በኾነ ወጭ 2 ሺህ የጤና ማዕከላትን መገንባት የሚያስችል ሥምምነት ተፈረመ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሀገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች 2 ሺህ የጤና ማዕከላትን ለመገንባት የጤና ሚኒስቴር እና ሌሎች ሦስት ተቋማት የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረሙ።
ሥምምነቱን የጤና ሚኒስቴር፣ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ እና የሩስያ ፓን-አፍሪካ ፐብሊክ...
ለሕጻናት ጤና እጅግ ጠንቅ የኾነ የዱቄት ወተት በገበያ ላይ ሲሸጥ ተያዘ፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ምግብ እና መድኃኒት ቁጥጥር ባለሥልጣን ባሕር ዳር ቅርንጫፍ እና የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ለሕጻናት ጤና ጠንቅ የኾኑ የዱቄት የወተት ዓይነቶች...
የካላዛር በሸታን ለማጥፋት የሚስችል ስትራቴጅክ ዕቅድ ይፋ ኾነ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት የካላዛር በሸታን ለማጥፋት የሚስችል ስትራቴጅክ ዕቅድ ይፋ ኾኗል። ከሰኔ 3 እስከ 5/2016 ዓ.ም ድረስ የጤና ሚኒስቴር ከዓለም ጤና ድርጅት እና አጋሮቹ ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ እየተደረገ...
“ተጋግዞ ችግርን በመፍታት ከግጭት አስተሳሰብ መውጣት ያስፈልጋል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር )
ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደብረ ማርቆስ ከተማ ለአቅመ ደካማ የማኅበረሰብ ክፍሎች መጠለያ ለመገንባት በተዘጋጀ ቦታ የመሠረት ድንጋይ የማስቀመጥ እና አቅመ ደካማ ለኾኑ የማኅበረሰብ ክፍሎች ቤት የማደስ በጎ ፈቃድ መርሐ ግብር ተከናውኗል።
ኑሯቸውን በደብረ ማርቆስ...








