“ማን በሠራልኝ ብዬ ስጨነቅ ደረሱልኝ” የቤት ግንባታ የተጀመረላቸው እናት

ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሰኔ ሰማይ ሲጠቁር፣ ደመናው ዝናብ እያዘለ ሲያንዣብብ፣ ዝናብ የተሸከመው ዝናብ የያዘውን ሲለቅ፣ ዶፍ ሲወርድ፣ ጎርፍ ከዳር ዳር እያማታ ሲገማሸር፣ ልባቸው የሚሰጋ፣ የት ልከርም ነው? ምን ሊበጀኝ...

“ባለፉት 10 ወራት 129 ከፍተኛ ኢንዱስትሪዎች ወደ ሥራ ገብተዋል” የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል

ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በበጀት ዓመቱ ባለፉት 10 ወራት 2 ነጥብ 2 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርቶች መተካት መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገልጸዋል። የ2016 በጀት ዓመት የመጨረሻ የ100...

“ውስጣዊ ችግሮቻችንን ባለመቅረፋችን ምክንያት ተጋላጭነታችን ጨምሯል” ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር)

ደሴ: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር "ለዘላቂ ሰላም እና ልማት ግንባታ የወጣቶች ሚና" በሚል መሪ መልዕክት ከወጣቶች ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። የውይይቱ ተሳታፊ የከተማዋ ወጣቶች በሃሳብ የበላይነት ማመን ለሰላም መስፈን ቁልፍ መኾኑን...

“በክልሉ መንግሥት የጥርሀሆ ድልድይ በመገንባቱ የአካባቢው ነዋሪዎችን የዘመናት ጥያቄ ምላሽ የሰጠ ነው” የማዕከላዊ ጎንደር...

ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምሥራቅ በለሳ ወረዳ የጥርሀሆ ወንዝ ድልድይ ተገንብቶ ለአገልግሎት ዝግጁ ኹኗል። የድልድዩ መገንባት ከፍተኛ የኾነ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ እንደሚያስገኝላቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል። ከዚህ በፊት በኅብረተሰቡ ላይ...

“ብቁ እና ጤናማ ሀገር ተረካቢ ትውልድ ለመፍጠር የከተሞቻችንን ጽዳት መጠበቅ ልምድ ማድረግ ይኖርብናል” ...

ደብረ ብርሃን: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጽዱ አካባቢን ለመፍጠር በሀገር አቀፍ ደረጃ የተለያዩ ተግባራት በመከናወን ላይ ናቸው፡፡ ጽዱ አካባቢ እና ጽዱ ጤና ተቋም ለተሟላ ጤንነት በሚል መሪ መልዕክት በደብረ ብርሃን ከተማ የጽዱ ከተማ ሥራ...