በሀጅ ሥነ ሥርዓት የዓረፋ ኹጥባ

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀጅ ሥነ ሥርዓት በይፋ በተጀመረው የሀጅ ሥነ ሥርአት “የዓረፋ ኹጥባ” ይከናወናል። “የዓረፋ ኹጥባ” አማርኛን ጨምሮ በ20 ቋንቋዎች እንደሚተረጎም ተገልጿል። የዓረፋ ኹጥባ ብዙ ተናጋሪ ባላቸው 20 ቋንቋዎች ተተርጉሞ ለ1 ቢሊየን ሰዎች...

አስሩ የዙል ሂጃ ቀናት እና የዓረፋ እለት

ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዙል ሂጃህ በሂጅራ የዘመን አቆጣጠር 12ኛው (የመጨረሻው) ወር ነው፡፡ በነገው እለት በዙል ሂጃ ወር በዘጠነኛው ቀን ከዒዱ ቀን አንድ ቀን በፊት በዓረፋ ተራራ ሙስሊሞች የእስልምና አስተምህሮ በሚያዘው መሰረት...

በደሴ ከተማ የትምህርት ተቋማት ተገንብተው ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ ከ200 ሚሊዮን ብር በሚበልጥ በጀት የትምህርት ተቋማት ተገንብተው ለአገልግሎት ዝግጁ መደረጋቸውን የከተማ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ ገልጿል። በከተማው የትምህርት ተቋማትን በማስፋፋት፣ ደረጃ በማሻሻል እና ግብዓት በማሟላት...

በሸዋሮቢት የተሃድሶ ስልጠና ማዕከል 287 ግለሰቦች የተሃድሶ ስልጠናቸውን አጠናቀው ተመረቁ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድፓስት በሸዋሮቢት ለአምስተኛ ዙር 287 የተሃድሶ ሰልጣኞች ለተከታታይ ስምንት ቀናት የተሃድሶ ስልጠና ወስደው ተመርቀዋል። የተሃድሶ ሰልጣኞቹ በሰላም ምንነት፣ በሰላም አስፈላጊነት፣ ከግጭት እና ከጦርነት አዙሪት መውጫ መንገዶች፣...

የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት የዘመናት የመንገድ ጥያቄን መፍታት የቻለ ድርጅት መኾኑን በስልጤ ዞን የአሊቾ...

አዲስ አበባ: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት የወራቤ ቦጆበር የ41 ኪሎ ሜትር የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ሥራ ያለበትን ደረጃ የድርጅቱ ከፍተኛ መሪዎች በቦታው ተገኝተው ተመልክተዋል። የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር በባለቤትነት እያስገነባው የሚገኘው በስልጤ...