“ኢትዮጵያ ባለ አምስት ግዙፍ የኢኮኖሚ ባለቤት መኾን ችላለች” የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒሰትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳሉት ባለፉት 10 ወራት በማክሮ ኢኮኖሚ ዘርፍ ላይ ኢትዮጵያ ባለ አምስት ግዙፍ የኢኮኖሚ ባለቤት ስለመኾኗ አስረድተዋል፡፡ ይህንንም...

“በዓሉን ስናከብር ያለንን በማጋራት እና የእኛን ደስታ በማካፈል ደስታችንን ሙሉ ማድረግ ይኖርብናል” ሼህ ሱልጣን...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉደዮች ከፍተኛ ምክር ቤት እንኳን ለ1445ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብሏል። የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉደዮች ከፍተኛ ምክር...

የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የክረምት የግብርና ሥራዎች ያሉበትን ደረጃ ገመገመ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የግብርና ቢሮ በምዕራብ አማራ የሚገኙ የግብርና መምሪያ ኀላፊዎች እና የባለሙያዎች የቴክኒክ ቡድን የ2016/17 የክረምት የሠብል ልማት ሥራዎች ላይ ተወያይቷል፡፡ በመድረኩም የግብርና ቢሮ መሪዎች፣ የምዕራብ አማራ ግብርና መምሪያ ኀላፊዎች፣ ዳይሬክቶሬቶች...

አፍሪ ረን ጉባኤ የናይል ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍን ለማጠናከር ጠቃሚ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት...

አዲስ አበባ: ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሦስተኛው ምክንያታዊ የዓባይ ውኃ አጠቃቀም እና ቀጣናዊ ትብብር (አፍሪ ረን) ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሔድ ጀምሯል። ጉባኤው የሚካሔደው “የጋራ ሃብትን በአግባቡ በመጠቀም የጋራ ብልጽግና ለተሻለ ነጋችን እንዲኾን ቀጣናዊ ትብብር እና...

“የአየር ትራንስፖርትንና ቱሪዝምን ይበልጥ ለማስተሳሰር እየሠራን ነው”አቶ መስፍን ጣሰው

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የስካይ ላይት ሆቴሎችን በአገሪቷ የተለያዩ አካባቢዎች በማስፋት የአየር ትራንስፖርትንና ቱሪዝምን ይበልጥ ለማስተሳሰር እየተሠራ መኾኑን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ገለጹ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)...