የወባ በሽታ ስርጭት የጤና ስጋት እየኾነ በመምጣቱ ከፍተኛ መሪዎች አጀንዳ አድርገው ሊሠሩ እንደሚገባ ተመላከተ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወባ ስርጭት ጫናን በዘላቂነት ለመግታት ያለመ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሚዛን አማን ከተማ ተካሂዷል። የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ባልተጠበቀ ሁኔታ እየጨመረ የመጣው የወባ...

“ዒዱን በሰላም፣ በፍቅር፣ በመተባበር እና በመተሳሰብ እንድናሳልፈው አደራዬን አስተላልፋለሁ” ሼህ ጀውሃር ሙሐመድ

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓልን ምክንያት በማድረግ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በመግለጫውም በዓሉን በፍቅር እና በሰላም ማክበር እንደሚገባ መልዕክት አሰተላልፏል፡፡ የአማራ ክልል...

“ኢትዮጵያ በአፍሪካ ትልቁ የፊንላንድ የልማት ትብብር አጋር ሀገር ናት” የሀገሪቱ የውጭ ንግድ እና ልማት...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፊንላንድ የውጭ ንግድ እና ልማት ሚኒስትር ቪሌ ታቪዮ በዚህ ሳምንት በኢትዮጵያ ይፋዊ ጉብኝት ያደረጉ ሲኾን ከኢትዮጵያ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኅላፊዎች ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል። ፊንላንድ ከኢትዮጵያ...

“እንኳን ለ2016 የዒድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እንኳን ለ2016 የዒድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። ሙሉ መልእክቱ ቀጥሎ ቀርቧል 👇 የዒድ አል አድሃ በዓል የፈተናና የመሥዋዕትነት በዓል ነው፡፡ ነቢዩ...

“የሀገሪቱ የፖለቲካ መድረክ ከግጭት አዙሪት እንዲወጣ እና ሰላማዊ አማራጮች እንዲዘወተሩ በርካታ ሥራዎች ተሠርተዋል” ሰላማዊት...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ለብዙኅን መገናኛ ተቋማት መግለጫውን የሰጡት የአገልግሎቱ ሚኒስትር ድኤታ ሰላማዊት ካሳ "የመንግሥት የሰላም ፈላጊነት ጽኑ አቋም ትናንትም የነበረ፤ ዛሬም ያለ እና ነገም...