በመምህር እና ደራሲ እንደሻው ሽፈራው የተጻፈ ”አረህ እና አፋፍ” የተሰኘ ታሪካዊ ልብ ወለድ በባሕር...
ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በመምህር እና ደራሲ እንደሻው ሽፈራው የተጻፈ ''አረህ እና አፋፍ'' የተሰኘ ታሪካዊ ልብ ወለድ በባሕር ዳር ከተማ ተመርቋል። ልብ ወለድ መጽሐፉ በ18 ክፍል በ172 ገጽ ተሰናድቷል። ስለ ታሪካዊ ልብወለድ መጽሐፉ...
“ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላትን የቆየ ግንኙነት እና ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች” አቶ አደም ፋራህ
ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላትን የቆየ ግንኙነት እና ትብብር በሁሉም ዘርፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ...
የገንዳ ውኃ ወንዝ ድልድይ ግንባታ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት መኾኑን የምዕራብ ጎንደር ዞን መንገድ መምሪያ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዞኑ መንገድ መምሪያ ኀላፊ ዓባይነው ወረታው ከገንዳ ውኃ አቸራ የሚያገናኘው የገንዳ ውኃ ወንዝ ኮንክሬት ድልድይ ግንባታ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት መኾኑን ተናግረዋል። ከክልሉ መንግሥት በተገኘ 35 ሚሊዮን ብር...
“ጉባኤ ቤቶች ታላቅ ቤተክርስቲያን ብቻ ሳይኾን ታላቅ ሀገርም አስረክበውናል” መምህር ሐረገወይን በሪሁን
ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቤተ ክርስቲያን ያስተማረቻቸውን ደቀመዛሙርት አስመርቃለች፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የባሕር ዳር ሀገረ ስብክት የደብረ ዓባይ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ጉባኤ ቤት ያስተማረቻቸውን ደቀመዛሙርት አስመርቃለች፡፡ ደቀመዛሙርቱ ብሉያትን፣ ሐደሲሳትን እና...








