ለሀገራዊ ምክክር አጀንዳዎችን በመቅረፅ ሂደት ውስጥ ትኩረት የሚደረግባቸው ጉዳዮች ምንድናቸው?
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የምክክር አጀንዳዎችን በማሰባሰብ እና በመቅረፅ ሂደት ውስጥ ዘርፈ ብዙ ተግባራትን ያከናውናል፡፡ ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎችና ከዲያስፖራው ማህበረሰብ ግልፅ፣ አካታችና አሳታፊ በሆነ መንገድ የተሰበሰቡ አጀንዳዎችን ለኮሚሽኑ ምክር ቤት በየፈርጁ ተለይተው ከቀረቡ በኋላ...
“ሩዝን በ5 ዞኖች ለማልማት እየሠራን ነው” ግብርና ቢሮ
ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ20 እና 25 ዓመት በፊት የፎገራ፣ ሊቦ ከምከም እና የደራ ውኃ ገብ መሬቶች ጥቅም የማይሰጡ ከመኾናቸውም በላይ በአካባቢው የሚተኛው ውኃ ሰዎችን ለእንግልት እና ለእርዳታ ጠባቂነት ዳርጓቸው እንደነበር የአሁኑ...
“ሀገራዊ ብልፅግና ሊረጋገጥ የሚችለው የቤተሰብ ብልፅግናን ማጎልበት ስንችል ነው” አቶ ተመሥገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራዊ ብልፅግና ሊረጋገጥ የሚችለው የቤተሰብ ብልፅግናን ማጎልበት ስንችል ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ገለጹ። አቶ ተመሥገን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሌማት ትሩፋት እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን ጎብኝተዋል።
ምክትል...
“በከተሞች የተጀመረው የምግብ ዋስትና ፕሮግራም ኑሮ በማሻሻል እና የከተማን ገጽታ በመገንባት ረገድ ፋይዳው የጎላ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ምግብ ዋስትና ልማታዊ ሴፍትኔት ማስተባበሪያ በክልሉ በምግብ ዋስትና ልማታዊ ሴፍትኔት የተሠሩ ሥራዎችን በኮምቦልቻ ከተማ ገምግሟል፡፡ በግምገማው በክልሉ በምግብ ዋስትና ልማታዊ ሴፍትኔት የታቀፉ 18 ከተሞች የተሳተፉበት የሁለት ዓመት...
“አምኜ ገንዘቤን ተበላሁ”
ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
ወይዘሮ ሰላም እርቄ ይባላሉ በባሕርዳር ከተማ አባይ ማዶ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው የሚኖሩት። በመንግሥት ሥራ ነው የሚተዳደሩት፡፡ በመንግሥት ሥራ ውስጥ ሲሠሩ በመሥሪያ ቤታቸው ውስጥ ያለን...








