የክልሉን ሰላም ዘላቂ ለማድረግ ከመከላከያ ሠራዊት ጋር በጋራ መሥራት እንደሚገባ ተጠቆመ።

ደሴ: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ላለፉት ሁለት ቀናት በወሎ ቀጣና ከሚገኙ ሁሉም ዞኖች የተውጣጡ ተወካይ ተጽዕኖ ፈጣሪ የኅብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል። ''የጠነከረ ወንድማማችነትን መገንባት የፈተናዎች ሁሉ መሻገሪያ ድልድይ ነው'' በሚል መሪ ሃሳብ...

“በምድር ንጉሥ፣ በሰማይ ቅዱስ”

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምድር መኳንንት የሚያጅቡት፣ መሳፍንት ለክብሩ የሚከቡት፣ የጦር አበጋዞች በዙሪያ ገባው የሚቆሙለት፣ አገልጋዮች የበዙለት፣ ሀገረ ገዢዎች፣ ባሕር የሚያቋርጡ ነጋዴዎች የሚገብሩለት፣ ለንግሥናው ክብር እጅ እየነሱ ሺህ ዓመት ንገሥ እያሉ የሚመኙለት ኀያል...

“ኢትዮጵያ በብሪክሱ ዓለም አቀፍ መድረክ የላቀ የዲፕሎማሲ ድል አስመዝግባለች” አቶ አዲሱ አረጋ

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሩሲያ ቪላዲቮስቶክ የተካሄደው የብሪክስ አባል ሀገራት ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች ፎረም በስኬት ተጠናቅቋል፡፡ የጉባኤው ተሳታፊዎችም በጉባኤው ማጠናቀቂያ ላይ 24 ነጥቦችን የያዘ የአቋም መግለጫ በማውጣት ለስኬታማነቱ እንደሚሠሩ ቃል ገብተዋል።...

ሕዝብን በቅንነት ከማገልገል ጎን ለጎን የወረዳውን ሰላም ለማስቀጠል እንደሚሠሩ በሰሜን ጎጃም ዞን የደቡብ አቸፈር...

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሰሜን ጎጃም ዞን ሰሜን አቸፈር ወረዳ ''ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም'' በሚል መሪ መልእክት የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በውይይቱ ከተሳተፉ የመንግሥት ሠራተኞች በተመደቡበት ሙያ ሕዝብን በቅንነት ከማገልገል ጎን ለጎን በወረዳው የታየውን...

“በጸጥታ ችግር ተቋርጠው የነበሩ የጤና አገልግሎቶችን ተደራሽ ለማድረግ የተሥራው የዘመቻ ሥራ ውጤታማ ነበር” የምሥራቅ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምሥራቅ ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ በጸጥታ እና በሌሎች ምክንያቶች በርካታ የጤና ተቋማት አገልግሎት መስጠት አቋርጠው ነበር። የጤና አገልግሎቶችን እንደገና ተደራሽ ለማድረግ ለተከታታይ ሁለት ሳምንት የተሠራውን የዘመቻ ሥራ የሚመለከታቸው አጋር...