“ከነጻነት ማግስት በአማራ ምድር በጠገዴ ወረዳ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የቴክኒክና ሙያ ተማሪዎችን በማስመረቃችን እንኳን...

ሁመራ: ሰኔ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የጠገዴ ወረዳ ማክሰኞ ገበያ ቴክኒክ እና ሙያ ማሠልጠኛ ተቋም ለሦስት ዓመት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ 151 ተማሪዎችን አስመርቋል። ተመራቂዎቹ በአካውንቲግ እና በአይሲቲ የትምህርት ዘርፍ...

በኮምቦልቻ ከተማ የተሻለ አፈጻጸም ለነበራቸው የፖሊሰ አባላት ዕውቅና እና ሽልማት ተበረከተላቸው፡፡

ደሴ: ሰኔ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ በ2016 በጀት ዓመት የተሻለ አፈጻጸም ለነበራቸው አባላት ዕውቅና እና ሽልማት አበርክቷል። የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ ኀላፊ ኮማንደር ጌታቸው ሙህየ በበጀት ዓመቱ ሰላምን በማረጋገጥ፣ ፈጣን...

እየተስተዋለ ያለውን በትጥቅ የታገዘ የሰዎች እገታ ከምንጩ ለማድረቅ ሕዝቡ ተባባሪ መኾን እንዳለበት ተጠቆመ።

ጎንደር: ሰኔ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጎንደር ከተማ አስተዳደር እየተበራከተ የመጣውን በመሳሪያ የታገዘ የእገታ ወንጀል ለመከላከል ከምሽቱ 12: 00 ሰዓት ጀምሮ በባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪዎች ላይ የእንቅስቃሴ ገደብ ተጥሏል። የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ኀላፊ ረዳት ኮሚሽነር...

የጅጋ ከተማ ነዋሪዎች በአካባቢያቸው ሰላም ዙሪያ መከሩ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ኮማንድ ፖስት ከጅጋ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር በአካባቢው ሰላም ዙሪያ መክሯል። የምሥራቅ ዕዝ ኮር ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ኮሎኔል ሰጥዬ አራጌ፣ የምዕራብ ጎጃም ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ...

“ተሳትፏዊ ግብርና እና የአየር ንብረት ሽግግር” መርሐ ግብር ይፋ ተደረገ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ166 ሺህ በላይ የአርሶ አደር ቤተሰቦችን ከድኅነት በማላቀቅ ዘላቂ የምግብ ዋስትናቸውን ያረጋግጣል የተባለለት "ተሳትፏዊ ግብርና እና የአየር ንብረት ሽግግር" መርሐ ግብር ይፋ ተደርጓል፡፡ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙትን የኅብረተሰብ...