“መረጃን ሳያረጋግጡ መቀበል ብዙዎቹን ለጉዳት ዳርጓል” አየለ አዲስ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የምንኖርበት ዓለም በአንድ ጊዜ በርካታ መረጃዎችን ማግኘት የምንችልበት ነው።
አንድ ጊዜ ተንቀሳቃሽ ስልካችንን አለያም ኮምፒውተራችንን ከከፈትን ማባሪያ በሌለው መንገድ ዜናዎች፣ ጹሑፎች እና የማኀበራዊ ሚዲያ መልዕክቶችን እናገኛለን። እነዚህ መረጃዎችም የእኛን...
የሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን በሀገሪቱ ልማት እና ኢንቨስትመንት ለመሳተፍ ዝግጁ መኾናቸውን ገለጹ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተለያዩ ዓለም ሀገራት የሚኖሩ ሁለተኛ ትወልድ ኢትዮጵያውያን ክረምቱን ወደ ሀገራቸው በመግባት አሻራቸውን እንዲያኖሩ ጥሪ ማድረጋቸው ይታወሳል።
ይህን ተከትሎ ዛሬ በ26ኛው የሐረር ቀን በዓል...
“ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ ሰላም እና መረጋጋት እንዲሰፍን አይተኬ ሚና ተጫውታለች” የምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኀይል
ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኀይል አባልነቷ በቀጣናው ሰላም እና መረጋጋት እንዲሰፍን አይተኬ ሚና መጫወቷን የምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኀይል ገለጸ። በኬንያ ናይሮቢ ከሚገኘው የምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኀይል ቢሮ የተውጣጣ ልዑክ...
አዲሱ የጋራ ገቢዎች ክፍፍል የክልሎችን ገቢ እንደጨመረ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት የድጎማ በጀት እና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ጸሐፊ ኃይሉ ኢፋ የ2016 በጀት ዓመት ሪፖርቱን ባቀረቡበት ወቅት አዲሱ የጋራ ገቢዎች ቀመር ከ2013 በጀት ዓመት...
“አራት የፈጠራ ውጤቶቸ ከኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን የፓተንት መብት ተሰጥቶኛል” የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት
ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በተቋሙ ለበለፀጉ አራት የፈጠራ ውጤቶች ከኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን የፓተንት መብት ማግኘቱን አስታውቋል።
ለኢንስቲትዩቱ የተሰጠው የፓተንት መብት ሰው ሠራሸ አስተውሎት ቴክኖሎጂን መሠረት ያደረጉ የስኳር በሽታ...








