የጎንደር ከተማን ሰላም አስተማማኝ ደረጃ ላይ ለማድረስ ሁሉም የከተማዋ ነዋሪዎች ርብርብ ሊያደርጉ እንደሚገባ...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አስተዳደር "ሰላም ለሁሉም ፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ቃል የሕዝብ የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል፡፡ የከተማ አሥተዳደሩ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ኃላፊ አበበ ላቀው የሕዝብ...

በደብረ ማርቆስ ከተማ “ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ መልእክት የሰላም ኮንፈረንስ ተካሄደ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ከሁሉም ቀበሌ ከተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ል የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል። በሰላም ኮንፈረንሱ የምስራቅ ጎጃም ዞን የመምሪያ አመራሮች ፣ የክፍለ...

“ከእርስ በእርስ መገዳደል ወጥተን ሰላምን በማስፈን ልማታችንን ለማረጋገጥ የበኩላችንን ሚና እንወጣለን” የስናን ወረዳ ነዋሪዎች

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምስራቅ ጎጃም ዞን ስናን ወረዳ አሥተዳደር በወቅታዊ የልማትና የሰላም ግንባታ ዙሪያ በወረዳው ውስጥ ከተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር የምክክር መድረክ አካሄደዋል። "የሰላም እጦቱ የዘመናት ጥያቄያችን የነበረዉን የልማት ጥያቄ...

“የገጠመውን የሰላም እጦት ችግር ለመፍታት የተቋቋመውን የሰላም ካውንስል ሁሉም ማኅበረሰብ ሊደግፈው ይገባል” የስማዳ ወረዳ...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ስማዳ ወረዳ ዉስጥ በሚገኙ ቀበሌዎች በወቅታዊ የሰላም እና ደኅንነት ጉዳዮች ዙሪያ የሚመክር ሕዝባዊ ዉይይቶች ተካሂደዋል። በዉይይቱ ላይ በክልልም ሆነ በአካባቢ ደረጃ ከተጋረጠብን የፀጥታ ችግር እንዴት...

“በሃሳብ የበላይነት በማመን እና ተባብሮ በመሥራት የሰላም እንቅፋቶችን ማስወገድ ይገባል” የደሴ ከተማ ነዋሪዎች

ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደሴ ከተማ አሥተዳደር በ26ቱም ቀበሌዎች "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል። የኮንፈረንሱ ተሳታፊዎች የሰላም መስፈን ጥቅሙ ለሁላችንም ነው ብለዋል። የሰላም ማጣት ደግሞ በተመሳሳይ...