ማኅበረሰቡ ሳይወስን እና ሳያምንበት የትምህርት ቤት ክፍያ መጨመር እንደማይቻል የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ኃይለማርያም እሸቴ የ2016 የትምህርት ዘመን አፈጻጸም እና የ2017 የትምህርት ዘመን ቅድመ ዝግጅት በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም በ2016 የትምህርት ዘመን በርካታ ሥራዎች መሠራታቸውን...

“በተገኘው አንጻራዊ ሰላም በዞኑ የማዕድን ዘርፉን ለማልማት ባለሀብቶችን የመደግፍ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል” የምሥራቅ ጎጃም...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን በጥናት የተለዩ ማዕድናትን ጥቅም ላይ ለማዋል ባለሀብቶችን የማሣተፍ ሥራዎች ሲሠሩ ቆይተዋል፡፡ የዞኑ ማዕድን መምሪያ ኅላፊ የሽሀረግ መለሰ እንደገለጹት በአካባቢው እንደ ብረት፣ ሊትየም እና ሌሎች ለግንባታ...

ከአዲስ አበባ ተሞክሮ በመውሰድ የልማት ሥራዎችን በሀገር አቀፍ ደረጃ ለማስፋት ያለመ ጉብኝት እየተካሄደ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተለያዩ ከተማ ከንቲባዎች በአዲስ አበባ እየተከናወኑ ያሉ የኮሪደር የልማት ሥራዎችን ነው እየጎበኙ የሚገኙት። የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤም በአዲስ አበባ እየተሠሩ ባሉ እና በተጠናቀቁት የልማት ሥራዎች...

ካሜላ ሀሪስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደንን ተክተው ለምርጫ ይወዳደሩ ይኾን?

ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወቅቱ የአሜሪካ ፕረዚዳንት ጆ ባይደን ምክትል የኾኑት ካሜላ ሀሪስ በሀገሪቱ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ጆ ባይደንን ተክተው እንዲወዳደሩ የሚመጡ ግፊቶችን የተቀበሏቸው አይመስልም። ይልቁንም እሳቸው ለአለቃቸው ሲሞግቱ ነው የሚደመጡት። የ59 ዓመቷ...

“የሀገሪቱ የወደፊት ተረካቢ ወጣቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ፖለቲከኞች፣ የሃይማኖት አባቶች ሁሉ በሀገራቸው ቀጣይ እጣ ፋንታ...

አዲስ አበባ: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን "የወጣቶች ሚና እና ተሳትፎ ለሀገራዊ ምክክር" በሚል የፓናል ውይይት መድረክ እያካሄደ ነው። በመድረኩ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን ዓርዓያ የሀገሪቱ የወደፊት ተረካቢ ወጣቶች፣ የሀገር...