ምርጫ ቦርድ 48 የፖለቲካ ፖርቲዎችን የመወዳደሪያ ምልክት አስተዋወቀ።

  አዲስ አበባ: የካቲት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለማካሄድ የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል። ቦርዱ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለመወዳደር የተመዘገቡ የፖለቲካ ፓርቲዎችን የመወዳደሪያ ምልክት እያስተዋወቀ ይገኛል። ለጠቅላላ ምርጫው ለመወዳደር...

የፖለቲካ ፓርቲዎች ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዝግጅት እያደረጉ ነው።

  ባሕር ዳር: የካቲት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በመጭው ግንቦት ወር እንደሚካሄድ ይፋ መደረጉ ይታወቃል። በቅድመ ምርጫ ከሚከናወኑ ተግባራት መካከል የፓርቲዎችን ሕጋዊ ሰውነትን ማረጋገጥ፣ አስፈላጊ መስፈርቶችን ማሟላት፣ ዕጩዎችን መመዝገብ እና ማደራጀት ይገኙበታል። የቅድመ ምርጫ...

የገራይን ሐይቅ ለማዳን ምን እየተሠራ ነው?

  ፍኖተ ሰላም: የካቲት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከምዕራብ ጎጃም ዞን ርእሰ መዲና ፍኖተ ሰላም ከተማ ወደ አዲስ አበባ በሚወስደው አስፋልት መንገድ ላይ 2 ኪሎ ሜትር ያህል እንደተጓዝን ከመንገዱ ወደ ደቡብ አቅጣጫ 500 ሜትር ርቀት አካባቢ...

የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ የምሥረታ ክብረ በዓል በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በወንዶ ገነት እየተከበረ ነው።

  ባሕር ዳር: የካቲት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 65ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ወታደራዊ ዝግጅት አካል የኾነው በየብስ ላይ የአየር ወለድ ላይ ዝላይ በወንዶ ገነት እየተካሄደ ይገኛል። የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 65ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል በሲዳማ...

“የራስ ታሪክን እና ሃብት በእሳት ማውደም ኢትዮጵያዊ ነኝ ከሚል አካል አይጠበቅም” የደብረ ታቦር ከተማ...

ባሕር ዳር: የካቲት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም እና ሰላማዊነት ለሰው ልጆች ብቻ ሳይኾን ለፍጡራን ሁሉ አስፈላው እና ቀዳሚው ጉዳይ ነው። ከሰላም እና ሰላማዊነት የማያተርፍ ቢኖር እሱ ከመጥፎ ተግባራት የተጣባ ነው። በጎ ያልኾኑ ተግባራትን የሕልውና ጉዳያቸው...