ግጭት ሁሉንም የማኅበረሰብ ክፍል የሚጎዳ በመኾኑ ሁሉም ለሰላም መሥራት እንዳለበት የሰሜን ጎንደር ዞን የመንግሥት...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎንደር ዞን የመንግሥት ሰራተኞች "ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልእክት በደባርቅ ከተማ ውይይት አካሂደዋል። የውይይት መነሻ ያቀረቡት የዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይመር ስዩም...

በሰሜን ወሎ ዞን “ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ መልዕክት የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን የላሊበላ ከተማ እና የላስታ ወረዳ አሥተዳደር "ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል። በኮንፍረንሱ የተለያዩ ሴክተር መሥሪያ ቤት ሠራተኞች እና መምህራን መሳተፋቸውን...

በመጭው አምስት ዓመታት ኢትዮጵያን ወደ ዲጂታል ትግበራ የሚያሻግር ንድፈ ሃሳብ ይፋ ኾነ።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚስቴር፣ በአውሮፓ ኅብረት የገንዘብ ትብብር የሚካሄደው የዲጂታል ትግበራ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከ2024 እስከ 2029 ወደ ተግባር እንደሚገባ ነው የተገለጸው። ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ በተካሄደው የማስጀመሪያ ሥነ...

የጸጥታ ችግሩ በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ የበኩላቸውን እንደሚወጡ የሰሜን ጎጃም ዞን መምህራን ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን ደቡብ አቸፈር ወረዳ የመምህራን ኮንፈረንስ ተካሂዷል። "ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልእክት ከ18 ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ መምህራን፣ ርዕሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘሮች በኮንፈረንሱ ተሳትፈዋል። የተከሰተው የጸጥታ...

“ሐምሌ 5 ለወልቃይት ጠገዴ አማራ ሕዝብ ነጻነት ዋጋ የከፈሉ ሰማዕታትን ለመዘከር የመታሰቢያ ሃውልት ለመገንባት...

ሁመራ: ሐምሌ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ዳንሻ ከተማ አሥተዳደር ዝክረ ሐምሌ 5 ስምንተኛ ዓመት የመታሰቢያ መርሐ ግብር ታስቦ ውሏል። ከከተማ አሥተዳደሩ የተወጣጡ የኅብረተሰብ ተወካዮች ከለውጥ በኃላ የተሠሩ የመሠረተ ልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።...