በሰቆጣ ከተማ በ134 ሚሊየን ብር ወጭ የተገነቡ ፕሮጀክቶችን ተመረቁ።
ሰቆጣ: ሐምሌ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሰቆጣ ከተማ ውስጥ የተገነቡ ድልድዮች፣ የድጋፍ ግንባታዎች እና የሥራ እድል መፍጠሪያ ሸዶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል።
ወይዘሮ ዘነቡ ጌታሁን የሰቆጣ ከተማ ፈንዲቃ ነዋሪ ሲኾኑ ድልድይ...
ከ292ሺህ በላይ ሕጻናትን ክትባት ለመስጠት የዘመቻ ሥራ እየተሠራ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ...
ደብረ ማርቆስ: ሐምሌ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጤና ሚኒስቴር በሀገር አቀፍ ደረጃ ከሰኔ 25/2016 ዓ.ም ጀምሮ በሰው ሠራሽ እና ተፈጥሯዊ አደጋዎች ምክንያት ክትባት ላልወሰዱ ሕጻናት ክትባት ለመስጠት ዘመቻ መጀመሩ ነው የተገለጸው።
በምሥራቅ ጎጃም...
ኢትዮጵያ የሴት ልጅ ግርዛትን እና ያለእድሜ ጋብቻን ለማሥቀረት በሠራችው ሥራ የመንግሥታቱ ድርጅትን ሽልማት አገኘች።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሥነ ሕዝብ ድርጅት ኢትዮጵያ ያለ እድሜ ጋብቻ እና የሴት ልጅ ግርዛትን ለመከላከል ለሠራችው ውጤታማ ሥራ ዕውቅና ሰጥቷታል።
የሴቶች እና ማኀበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር)...
”ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ሀሳብ የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች የሰላም ኮንፈረንስ...
ባሕር ዳር ሐምሌ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም'' በሚል መሪ ሀሳብ የተዘጋጀው የመንግሥት ሠራተኞች የሰላም ኮንፈረንስ ተጀምሯል በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ እየተካሄደ ነው።
የኮንፈረንሱ ተሳታፊዎች በወቅታዊ የክልሉ የሰላም ጉዳዮች ላይ በመምከር ላይ...
በ2016 በጀት ዓመት 116 አዳዲስ የገጠር ከተሞች እና መንደሮችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ መኾናቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አገልግሎቱ ፍትሐዊ የኤሌክትሪክ ተደራሽነትን እውን ለማድረግ በሀገር አቀፍ ኤሌክትሪክ አቅርቦት በኩል በርካታ ሥራዎች እያከናወነ እንደሚገኝ ተጠቁሟል፡፡
በተጠናቀቀው የ2016 በጀት ዓመት 100 አዳዲስ የገጠር ከተሞች እና መንደሮችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ለማድረግ...








