በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጠ።
ኬሚሴ፡ ሐምሌ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት 5ኛ ዙር 1ኛ መደበኛ አስቸኳይ ጉባኤ አካሂዷል።
ምክር ቤቱ ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ የምክር ቤቱን ዋና አፈጉባኤ እንዲሁም የዞኑን ዋና አስተዳዳሪ እና...
“እኛ የሀገር ሽማግሌዎች እና የሃይማኖት አባቶች ተፋላሚ ኀይሎች ሰላም ፈጥረው ሕዝቡ እፎይታ እንዲያገኝ እንሠራለን”...
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ፋኖም ኾነ መከላከያ ሁሉም ልጆቻችን ናቸው፤ እኛ የሀገር ሽማግሌዎች እና የሃይማኖት አባቶች ተፋላሚ ኀይሎች ሰላም ፈጥረው ሕዝቡ እፎይታ እንዲያገኝ እንሠራለን” የጠለምት ወረዳ የሰላም ኮንፈረንስ ተሳታፊዎች
በሰሜን ጎንደር ዞን...
የደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በልዩ ልዩ የትምህርት አይነቶች ያሰለጠናቸውን 885 ተማሪዎች አስመረቀ።
ደብረ ብርሃን፡ ሐምሌ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ7 ልዩ ልዩ የትምህርት ዘርፎች ለ26ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን 885 ተማሪዎች ዛሬ አስመርቋል። ከተመረቁት ውስጥ 449 ወንዶች ሲኾኑ 436 ሴቶች ናቸው።
የኮሌጁ ዲን...
ሀገራዊ የመጠጥ ውኃ ሽፋን 69 ነጥብ 5 በመቶ መድረሱን የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጸ።
አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በበጀት ዓመቱ የመጠጥ ውኃ ሽፋን ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር መሻሻል የታየበት እንደነበር የውኃ እና ኢነርጅ ሚኒስቴር ዴኤታ አብርሀ አዱኛ (ዶ.ር ) ገልጸዋል።
የመጠጥ ውኃ ሽፋኑ ባለፈው ዓመት ከነበረው...
“በሕዝብ የተነሱ ቅሬታዎችን መፍታት በመጀመራችን በዞኑ አንጻራዊ ሰላም እንዲሰፍን ማድረግ ችለናል” የምሥራቅ ጎጃም ዞን...
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን አሥተዳደር የዞን እና የወረዳ መሪዎች በ2016 ዓ.ም አፈጻጸም እና በክረምት ሥራዎች ዙሪያ ውይይት እያካሄዱ ነዉ።
በመድረኩ ላይ መልእክት ያስተላለፉት የምሥራቅ ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ...








