ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በሳይንስ እና ቴክኖሎጂው ዘርፍ የፈጠራ ችሎታ ያላቸውን ታዳጊዎች በማብቃት በኩል በትኩረት እየሠራ...

  ደባርቅ: የካቲት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በስቲም ማዕከል፣ በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዘርፎች ተግባር ተኮር ሥልጠና ሲወስዱ የቆዩ ተማሪዎችን አስመርቋል። ዩኒቨርሲው ከ60 በላይ የሚኾኑ ተማሪዎችን በሳይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በኢንጂነሪንግ እና በሒሳብ ዘርፎች የማጠናከሪያ ተግባር ተኮር ትምህርት...

የኢትዮ-ዓለም አቀፍ ሳይንስ እና ትምህርት የወጣቶች ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ተከፈተ።

  አዲስ አበባ፡ የካቲት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ የታነፀ፣ በፈጠራ ሥራ የተካነ እና ለዲጂታል ኢትዮጵያ ግንባታ የበኩሉን አስተዋፅዖ የሚያበረክት የወጣት ትውልድ ለመፍጠር ያለመው "የኢትዮ-ዓለም አቀፍ የሳይንስ እና ትምህርት የወጣቶች ፌስቲቫል" ዛሬ ተጀምሯል። የሴቶች እና...

ዩኒቨርሲቲው ውጤታማ የማኅበረሰብ አገልግሎት ሥራዎችን ሠርቷል።

  ወልድያ፡ የካቲት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወልድያ ዩኒቨርሲቲ በማኅበረሰብ አገልግሎት ያከናወናቸውን ተግባራት እና ሊሠራቸው የሚገባ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ምክክር ከሰሜን ወሎ ዞን፣ ከዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር እና ከወልድያ ከተማ አሥተዳደር ከተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች እና የሥራ ኀላፊዎች...

የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ ።

  ባሕር ዳር: የካቲት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለተከታታይ ሶስት ቀናት በልዩ ልዩ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ሲካሄድ የቆየው የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ተጠናቋል። በሀገራዊና የፓርቲ ጉዳዮች ላይ ጥልቅ ውይይት ያካሄደው የፓርቲው ምክር ቤት ቀጣይ...

የስጋ ደዌ በሽታ ላይ በትኩረት መሥራት ያስፈልጋል።

  ባሕር ዳር: የካቲት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከአማራ ክልል ጤና ቢሮ እና ከአማራ ክልል ስጋ ደዌ ተጠቂዎች ማኅበር ጋር በመተባበር "ስጋ ደዌን አንዘንጋ" በሚል መሪ መልዕክት የፓናል...