ያለፈው ዓመት የግብዓት አቅርቦት ክፍተት ተፈትቶ ይኾን?
ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ባለፈው ዓመት የክረምት ወራት ቀዳሚው ጥያቄ የግብዓት አቅርቦት ይቀረብልን ነበር። አርሶ አደሮች በሬ እና ቀንበሩን ፈትተው ጅራፍ አንጠልጥለው ወደ ከተማ እየመጡ አቤቱታ ያሰሙ ነበር። መሬቱ...
የነፋስ መውጫ ከተማ አስተዳደር በ90 ቀን እቅድ ያስገነባቸውን የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች አስመረቀ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአንድ ጎን ልማት እና በሌላ ጎን ሰላምን ለማረጋገጥ ሲሰራ የቆየው የነፋስ መውጫ ከተማ አስተዳደር በ90 ቀን ዕቅድ ያስገነባቸውን የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች አስመርቋል።
በምረቃ መርሐ ግብሩ የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና...
ከ230 ሚሊዮን ብር በላይ ጥቅል ካፒታል ያስመዘገቡ 16 አነስተኛ አምራች ኢንዱስትሪዎች ወደ መካከለኛ ደረጃ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ አሥተዳደሩ የኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ "የአምራች ኢንዱስትሪዎች ዕድገት ለሀገራችን የኢኮኖሚ ሽግግር ወሳኝ ነው" በሚል መሪ መልዕክት በሥራቸው ልቀው የወጡ አነስተኛ የአምራች ኢንዱስትሪዎች ወደ መካከለኛ ደረጃ ...
“ሰላምን መሻት ብቻ ሳይኾን ሰላምን ለማስፈንም አበክረን እንሠራለን” የምዕራብ ጎንደር ዞን ነዋሪዎች
ገንዳ ውኃ: ሐምሌ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የምዕራብ ጎንደር ዞን አስተዳደር በወቅታዊ የሰላም እና ጸጥታ ጉዳይ በዞኑ ከተወጣጡ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት አካሂዷል። በዞኑ የተለያዩ አካባቢዎች ሰው አግተው በሚሊዮን የሚቆጠር ብር የሚጠይቁ ሕገ ወጦችን በማኅበረሰቡ...
ጥያቄ አለን በማለት ትጥቅ አንግበው የወጡ ኀይሎች ጥያቄዎቻቸውን በውይይት እንዲፈቱ ሁሉም ርብርብ እንዲያደርግ የምዕራብ...
ገንዳ ውኃ: ሐምሌ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር በወቅታዊ የሰላም እና ጸጥታ ጉዳይ ላይ ከዞኑ ከተወጣጡ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር እየተወያየ ነው። በውይይቱ የምዕራብ ጎንደር ዞን አሥተዳዳሪ ቢክስ ወርቄን ጨምሮ የዞኑ ከፍተኛ...








