በኢትዮዽያ እና በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግሥታት በትብብር የሚሰጥ ስልጠና መርሐ ግብር ተዋወቀ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮዽያ እና በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግሥታት ትብብር ለስድስት ወራት የሚሰጥ ስልጠና መርሐ ግብር ተዋወቋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በማኅበራዊ ትስስር ገጹ እንዳለው ከ''አምስት ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን ኮደርስ'' የማስጀመሪያ መርሐ ግብር...
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ አዲስ ለተሾሙ አምባሳደሮች የሥራ ስምሪት መመሪያ ሰጡ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ አዲስ ለተሾሙ አምባሳደሮች የሥራ ስምሪት እና የልምድ ማካፈል ገለፃ ሰጥተዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዲስ ለተሾሙት አምባሳደሮች ስልጠና እየሰጠ እንደሚገኝ ይታወቃል።
በስልጠናው በዛሬ ውሎ...
”8 ነጥብ 2 ሚሊየን ተሳታፊ ያለው የክረምት የበጎ ፈቃድ ሥራ ተጀምሯል” የአማራ ክልል ወጣቶች...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ስፖርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኅላፊ ተሾመ ፈንታው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ባለፉት ዓመታት ሲከናወን የቆየ ሥራ መኾኑን ገልጸዋል።
በሂደትም የተሳትፎ ጥራት እና የኅብረተሰቡ ትኩረት መጨመሩን ተናግረዋል። በዘንድሮው ክረምትም...
ወጣቶች ደም በመለገስ ሕይዎት ሊታደጉ እንደሚገባ የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት መምሪያ ጠየቀ።
እንጅባራ: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የብሔረሰብ አስተዳደሩ ወጣቶች እና ስፖርት መምሪያ ከእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል ጋር በመተባበር ያዘጋጁት የደም ልገሳ መርሐ-ግብር በእንጅባራ ከተማ ተካሂዷል። በመርሐ-ግብሩ ላይ ተገኝተው ደም የለገሱ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎችም ደም በመለገስ በደም እጦት...
“በማደግ ላይ ባለው ዲጂታል ኢኮኖሚ ከባቢ የመጪው ትውልድ ኢትዮጵያውያንን ለማብቃት ታልሞ የተጀመረ ነው” ጠቅላይ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "የ5 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ኮደርስ'' መርሐ ግብር በኢትዮዽያ እና በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግሥታት የተጀመረ የዲጂታል ሥራ ክህሎቶችን የማሳደጊያ የትብብር ፕሮጀክት ነው። ፕሮጀክቱ በማደግ ላይ ባለው ዲጂታል ኢኮኖሚ ከባቢ የመጪው...








