በምዕራብ ጎንደር ዞን የወባ ሥርጭት መጨመሩን የምዕራብ ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ።
ገንዳ ውኃ: ሐምሌ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሐምሌ ወር በዞኑ ከፍተኛ የወባ ስርጭ መከሰቱን የምዕራብ ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ የወባ እና ቬክተር ወለድ በሽታዎች መከላከል ቡድን መሪ አቶ ወርቁ መንግሥቴ ገልጸዋል። የወባ በሽታ በዞኑ ባሉ...
በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አሥተዳደር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር ተካሄደ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)"የምትተክል ሀገር የሚያጸና ትዉልድ፤ ጥላቻን ነቅለን ፍቅር እንተክላለን" በሚል መሪ መልዕክት በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ 01 ቀበሌ ችግኝ ተከላ ተካሂዷል።
በችግኝ ተከላ መርሐ-ግብሩ የመከላከያ ሠራዊት መሪዎች እና...
”የከተማ አገልግሎት አሠጣጥ ከደላላ ጣልቃ ገብነት ነጻ መኾን አለበት” የንግድ፣ ኢንዱስትሪ እና ከተማ ልማት...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ የ2016 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸሙን ለአማራ ክልል ምክር ቤት የንግድ፣ ኢንዱስትሪ እና ከተማ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አቅርቧል።
የቢሮው ምክትል ኀላፊ ሱሌይማን እሸቱ...
በ2017 በጀት ዓመት የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ፍሰትን ወደ 4 ነጥብ 52 ቢሊዮን ዶላር ለማሳደግ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሃና አርአያሥላሴ እንደተናገሩት ኮሚሽኑ በ2017 በጀት ዓመት አዳዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃዶችን በመስጠት ከውጪ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ አቅዶ እየሠራ ነው፡፡
እንደ ኮሚሽነሯ ገለጻ...
የአማራ ክልል ሥራና ሥልጠና ቢሮ ለዘላቂ የሥራ ዕድል ፈጠራ በትኩረት እንዲሠራ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ምክር ቤት የንግድ፣ ኢንዱስትሪ እና ከተማ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የአማራ ክልል ሥራና ሥልጠና ቢሮን የ2016 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ዝርዝር ሪፖርትን አድምጧል። የቢሮው ኀላፊ ስቡህ ገበያው...








