የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከ45 ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብ እና ቁሳቁስ ሰብዓዊ ድጋፍ ወደ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከ45 ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብ እና ቁሳቁስ ሰብዓዊ ድጋፍ ወደ ገዜ ጎፋ ወረዳ መላኩን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገልጸዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ...

“ያለፈው በጀት ዓመት ጥንካሬ እንደ መስፈንጠሪያ ድክመቶችን ደግሞ ለማረም ያስችላል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል የገጠር ዘርፍ ተቋማት የ2016 በጀት ዓመት ዓመታዊ የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ተጀምሯል። በግምገማ መድረኩ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)...

የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ የኑሮ ውድነቱ እንዳይባባስ የጀመረውን ሥራ አጠናክሮ እንዲቀጥል...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ምክር ቤት የንግድ፣ ኢንዱስትሪ እና ከተማ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮን የ2016 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ገምግሟል፡፡ የቢሮውን የሥራ አፈጻጸም የአማራ ክልል...

የጎርፍ አደጋ ስጋት እንዳለባቸው የፎገራ ወረዳ አርሶ አደሮች ተናገሩ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደቡብ ጎንደር ዞን በደራ፣ ፎገራ እና ሊቦከምከም ወረዳዎች ሊከሰት የሚችለውን የጎርፍ አደጋ ስጋት ታሳቢ ያደረገ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን መሥራቱን አስታውቋል፡፡ የክረምት ወራት መግባትን ተከትሎ የጎርፍ አደጋ፣ የመሬት መንሸራተት እና...

ኢትዮጵያ እና ስፔን በአፍሪካ ቀንድ ቀጣና ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከስፔን የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ ዲያጎ ማርቲኔዝ ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። አምባሳደር ታዬ ከሚኒስትር ዴኤታው ዲያጎ ማርቲኔዝ ጋር የኢትዮጵያ...