በሰሜን ጎጃም ጎንጂ ቆለላ ወረዳ ዋሸራ ከተማ በተደረገ ኦፕሬሽን 31 ታጣቂዎች ተደመሰሱ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን የተሰማራው የምሥራቅ ዕዝ ክፍለጦር መንግሥት ያቀረበውን የሰላም አማራጭ ባልተከተሉ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ በመውሰድ አመራሮቹን ጨምሮ 31 የቡድኑ አባላት ተደምሰዋል ብሏል። ከሕዝቡ እያገተና እየዘረፈ ባለ ንብረቶቹን ገንዘብ...

“ኢትዮጵያ የወንዞች ሀገር ናት” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልእክት "ኢትዮጵያ የወንዞች ሀገር ናት" ብለዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልእክታቸውም የተፋሰስ ምክር ቤትን በጸሐፊነት ከሚመሩት የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አመራሮች...

“የሀገሪቱ የጋራ ችግሮች ላይ መፍትሄ ለማበጀት የአካል ጉዳተኞችም መምከር አለብን” ዋና ዳይሬክተር ዓባይነህ ጉጆ

አዲስ አበባ: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በሀገራዊ ምክክሩ ሂደት የአካል ጉዳተኞች ተሳትፎ እና ሚና ላይ ያተኮረ ሀገር አቀፍ የምክክር መድረክ በአዳማ ከተማ እያካሄደ ነው። በመድረኩ አካል ጉዳተኞች በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ሂደቶች...

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአጀንዳ ማሠባሠብ መርሐ-ግብር እያካሄደ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአሶሳ ከተማ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በመካሄድ ላይ በሚገኘው በዚህ መርሐ ግብር የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍል ተወካዮችን በማሳተፍ እየተካሄደ ነው፡፡ ኮሚሽኑ ከዚህ ቀደም አከናውኖ በነበረው በተወካዮች መረጣ ሂደት ላይ የተለያዩ የኅብረተሰብ...

የግድቡ መሠረት ድንጋይ ከተጣለበት ጀምሮ 20 ቢሊዮን ብር ገደማ ተሰብስቧል።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ማሥተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት የሕዝብ ግንኙነት እና የሚዲያ ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ኃይሉ አብርሃም እንደገለጹት ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለዓባይ ግድብ የሚያደርጉት ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል። የግድቡ መሠረት...