ለ3 ቀናት የሚቆይ ብሔራዊ ሐዘን ታወጀ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን፣ ጎፋ ወረዳ፣ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ የደረሰውን የመሬት መንሸራተት አደጋ ተከትሎ ሕይወታቸው ላለፉ ዜጎች የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከነገ ጀምሮ ለ3 ቀናት የሚቆይ...
የኢትዮጵያ ወጣቶች ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ከኢራን የወጣቶች ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ወጣቶች ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ፉአድ ገና ከኢራን የወጣቶች ሚኒስትር ዴኤታ ሲና ካልሆር ጋር ተወያይተዋል።
በኢትዮጵያና በኢራን ወጣቶች መካከል ድልድይ የሚኾን መደላደል ማመቻቸት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸውም ተገልጿል።
በውይይታቸውም...
“በፓርኮቻችን የኢትዮጵያንና የሩሲያን የረጅም ጊዜ ግንኙነት የሚመጥን የሩሲያ ኢንቨስትመንት እንዲኖር እንፈልጋለን” ፍስሃ ይታገሱ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሩሲያንና የኢትዮጵያን የረጅም ጊዜ ግንኙነት የሚመጥን የሩሲያ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፍሰት እንዲኖር እንደሚፈልጉ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍስሃ ይታገሱ (ዶ.ር)ገልጸዋል፡፡
ዋና ሥራ አስፈጻሚው ይህን የገለጹት የሩሲያ-አፍሪካ...
ከበጎ ፈቃድ አገልግሎት በተጨማሪ ወጣቶች የአካባቢያቸውን ሰላም እንዲያስጠብቁ ተጠየቀ።
ከሚሴ: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣቶች ከክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ጎን ለጎን የአካባቢያቸውን ሰላም እንዲጠብቁ የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ዋና አሥተዳዳሪ አሕመድ አሊ አሳስበዋል። በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከሚሴ ከተማ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት...
“ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ የሚያደርሰውን ዓለም አቀፋዊ ተጽዕኖ ለመቀነስ በሠራችው ልክ የገንዘብ ድጋፍ ሊደረግላት...
አዲስ አበባ: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለተከታታይ አምስት ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው አራተኛው ዓለም አቀፍ “ፋይናንስ ለልማት” ጉባኤ ተጠናቅቋል። ዓለም አቀፍ ዘላቂ የልማት ግቦችን ማሳካት ማዕከል አድርጎ በአዲስ አበባ ለአምስት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ...








