በአይከል ከተማ አሥተዳደር እና በሁለቱ የጭልጋ ወረዳዎች በተካሄደ ሕዝባዊ ውይይት ሕዝቡ ከመንግሥት ጎን እንደሚቆም...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአይከል ከተማ አሥተዳደር እና በሁለቱ የጭልጋ ወረዳዎች ያሉ የሰላም እና የፖለቲካ መልካም ነባራዊ ሁኔታዎች፣ ስጋቶች እና ከስጋት መወጫ መንገዶች በሚል በተዘጋጀ ሰነድ ዙሪያ በአይከል ከተማ አሥተዳደር በስምንቱ ቀጣናዎች...

“ካውንስሉ ከየትኛውም ወገን ጣልቃ ገብነትን ሳያስተናግድ ሁለቱ ወገኖች ወደሰላም እንዲመጡ ይሠራል” የሰለም ካውንስሉ ዋና...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራችን ኢትዮጵያ በየጊዜው የገጠሟትን ፈተናዎች በሕዝቦቿ ትብብርና አንድነት በከፍተኛ ድል አድራጊነት መንፈስ ድል እያደረገች የተሻገረች ሀገር መኾኗን በኮንፈረሱ የሰላም ካውንስሉ ዋና ጸሐፊ ፓስተር አማን ሷልህ ተናግረዋል። በክልሉ የተፈጠረው ችግር...

ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና መንግሥታቸው የጎንደርን የረጅም ጊዜ የልማት ጥያቄ መመለሳቸውን እውቅና የሚሰጥ ሰላማዊ ሰልፍ...

ጎንደር: ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ መንግሥት ለልማት ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት ያሳየውን ቁርጠኝነት የሚደግፍ እና ያሉ ችግሮች ተሻሽለው አስተማማኝ ሰላም እንዲመጣ የሚጠይቅ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። "ለሰላም ዘብ እንቆማለን፤ የተጀመሩ ልማቶችን እናስቀጥላለን" በሚል መሪ...

“የሕዝባችንን ችግሮች መፍታት የሚችሉ የተለያዩ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሥርዓቶችን በማበልፀግ መጠቀም ይገባናል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ዙሪያ የተዘጋጀውን ዐውደ ጥናት ተካፍለናል ብለዋል፡፡ ዐውደጥናቱ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች የተገኙበት እና በቢግ ዳታ፣ ጄኔሬቲቭ ኤ.አይ፣ በአመራሮች ውሳኔ አሰጣጥ፣...

ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ የጎርፍ አደጋ ስጋት ላለባቸው የደቡብ ጎንደር ዞን ወረዳዎች ድጋፍ አደረገ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ 2 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር የሚገመት የውኃ ማከሚያ ኬሚካል እና ቁሳቁስ የጎርፍ አደጋ ስጋት ላለባቸው የደቡብ ጎንደር ወረዳዎች ድጋፍ አድርጓል፡፡ ሁልጊዜም በየዓመቱ ክረምት በገባ...