በመንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች 60 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ መደረጉን የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት...

አዲስ አበባ: ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ሰሞኑን በጎፋ ዞን በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ እና እየተደረገ ባለው ድጋፍ ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የአገልግሎቱ ሚኒስትር ድኤታ ሰላማዊት ካሳ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የተጎዱ ቤተሰቦችን እና ማኅበረሰቡን በአካል...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እስካሁን የ231 ዜጎችን ሕይዎት እንደቀጠፈ በተረጋገጠው የጎፋ ዞን የመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ቤተሰቦች እና ማኅበረሰብ በአካል ለማፅናናት በስፍራው ተገኝተዋል። ክቡር...

ብርሃን ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያስተማራቸውን 409 ተማሪዎች አስመረቀ።

ደብረ ብርሃን: ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኮሌጁ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ በመደበኛ እና በማታው መርሐ ግብር ያሠለጠናቸውን 409 ተማሪዎች ነው ዛሬ በደብረ ብርሃን ከተማ ያስመረቀው። ከተመራቂዎች ውስጥ 150ዎቹ ሴቶች ናቸው። የብርሃን ኮሌጅ ዲን ረዳት ፕሮፌሰር የዓለምሰላም...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በመሬት መደርመስ አደጋው ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖችን አጽናኑ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ቀበሌ በመሬት መደርመስ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖችን አደጋው የደረሰበት ስፍራ ላይ በመገኘት አጽናንተዋል፡፡...

የሕዝብን ጥያቄ በማድመጥ ችግሮችን ለመፍታት መንግሥት ያሳየውን ቁርጠኝነት እንደሚደግፉ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጎንደር ከተማ ለመንግሥት የልማት ሥራዎች ዕውቅና የሚሰጥ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በፋሲለደስ ስታዲየም እየተካሄደ ነው። በሕዝባዊ ሰልፉ የከተማዋ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል። ሕዝባዊ ሰልፉ መንግሥት በጎንደር ከተማ እያከናወናቸው ስለሚገኙ የልማት ሥራዎች...