ከ1 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሳዑዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 051 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። በሦስት ዙር በተከናወነ በረራ ወደ ሀገር የተመለሱት 1001 ወንዶች፣ 44 ሴቶች እና 6 ጨቅላ ህፃናት ናቸው፤ ከእነዚህም...

ጥራት ያላቸው የጤና መረጃዎችን በመሠብሠብ ለሀገሪቱ የፖሊሲ ግብዓት ማዋል የሚያስችል ሥልጠና ተሰጠ፡፡

አዲስ አበባ: ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት የ2016 ዓ.ም የሥነ ሕዝብ እና ጤና ጥናት የመስክ የሠራተኞች ሥልጠና የመዝጊያ ፕሮግራም አካሂዷል። የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ ዋና ዳይሬክተር በከር ሻሌ (ዶ.ር) በማጠቃለያ ፕሮግራሙ የሁለት ወር ሥልጠና የተሰጠው የሀገሪቱን...

በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ከ 2 ቢሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ የተገነቡ 9 ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ለአገልግሎት...

እንጅባራ: ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአራተኛ ዙር የግንባታ ምእራፍ የተገነቡት ፕሮጀክቶቹ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ የተጠናቀቁ ናቸውም ተብሏል። ግንባታቸው ተጠናቅቀው ለምረቃ ከበቁት መሠረተ ልማቶች መካከል ዘመናዊ የአሥተዳደር ሕንፃዎች፣ የተማሪዎች ማደሪያና መማሪያ ሕንፃዎች ይገኙበታል፡፡ የግብርና...

በጎንደር ከተማ የተካሄደው ሕዝባዊ ሰልፍ በሰላም መጠናቀቁን ከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ።

ጎንደር: ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጎንደር ከተማ ሥስተዳደር ለሰላማችን ዘብ እንቆማለን፣ ልማትን እናስቀጥላለን፤ በሚል መሪ ሃሳብ የተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ በሰላም መጠናቀቁን የከተማ አሥተዳደሩ አስታወቋል። የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሀይ...

የሕዝብን ጥያቄ በማድመጥ ችግሮችን ለመፍታት መንግሥት ያሳየውን ቁርጠኝነት እንደሚደግፉ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡

ጎንደር: ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጎንደር ከተማ ለመንግሥት የልማት ሥራዎች ዕውቅና የሚሰጥ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በፋሲለደስ ስታዲየም ተካሂዷል። በሕዝባዊ ሰልፉ የከተማዋ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል። ሕዝባዊ ሰልፉ መንግሥት በጎንደር ከተማ እያከናወናቸው ስለሚገኙ የልማት ሥራዎች የሚደግፍ፣...