የሃዘን መግለጫ!
ባሕር ዳር: ሐምሌ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ከሰሃላ ሰየምት ወረዳ ወደ ዝቋላ በተከዜ ወንዝ በጀልባ ሲጓዙ በደረሰ አደጋ ሕይዎታቸው ባጡ ወገኖች የተሰማውን ሃዘንገልጿል።
የክልሉ መንግሥት በመግለጫው በ20/11/2016 ዓ.ም...
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ጸጥታ ምክር ቤት የተለያዩ የክልከላ ውሳኔዎችን ማሳለፋን አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ጸጥታ ምክር ቤት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ አውጥቷል።
ክልሉ የገጠመውን ችግር ለመቀልበስ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታውጆ ወደ ሥራ ከተገባበት ጊዜ ጀምሮ በከተማ አሥተዳደሩ ራሱን የቻለ...
ከ40 ሺ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከ40ሺ በላይ ለሚኾኑ ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር የሚያስችል ስምምነት ከኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት ጋር ተፈራርሟል፡
ስምምነቱ በቀጣዩ ዓመት የኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት በመላ ሀገሪቱ በሚያካሄደው የግብርና ናሙና ቆጠራ...
በአማራ ክልል 5 ሺህ የሚጠጉ ሰዎች በኮሌራ በሽታ መያዛቸውን የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ በተከሰተ የኮሌራ በሽታ 4ሺህ 983 ሰዎች ለህመም እንደተዳረጉ በአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኅብረተሰብ ጤና አደጋዎች መከላከል እና መቆጣጠር ዳይሬክተር አብርሃም አምሳሉ ገልጸዋል፡፡
ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 2015...
“በበጀት ዓመቱ ከ512 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰብ ችለናል” የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በተጠናቀቀው የ2016 በጀት ዓመት 529 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ ከ512 ቢሊዮን ብር በላይ መሰብሰብ መቻሉን የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ ተናገሩ፡፡
ከአምናው በጀት ዓመት ጋር ሲነፃፀር ገቢው ከ70 ቢሊዮን...








