“ከግማሽ በላይ የሚኾኑት ተመራቂዎች ከወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የመጡ ናቸው” የጠዳ ጤና ሳይንስ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ያሰለጠናቸውን የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ዛሬ አስመርቋል። በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዲን ዘመነ ሀብቱ እንደ ገለጹት ዛሬ...

“የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ከኢንዱስትሪዎች ጋር ማስተሳሰር አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው” የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል

ባሕር ዳር: ሐምሌ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የከፍተኛ ትምህርት፣ የቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠና፣ የምርምር ተቋማት እና የኢንዱስትሪ ትስስር አዋጅን ለማስጀመር እና የማስፈጸሚያ የሕግ ማዕቀፎችን ለማጽደቅ የሚያግዝ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የትምህርት ሚኒስትር እና የትስስር ምክር...

“ገበያን ለማረጋጋት የሚያግዙ የፍጆታ ምርቶችን ቀጥታ ከአርሶ አደሩ እና ከውጪ ገዝቸ እያቀረብኩ ነው” ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ገበያን ለማረጋጋት የሚያግዙ የፍጆታ ምርቶችን ቀጥታ ከአርሶ አደሩ እና ከውጪ ገዝቶ እያቀረበ መኾኑን ገልጿል። የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አሥፈፃሚ አቻ ደምሴ ኮርፖሬሽኑ ገበያን ለማረጋጋት የሚያግዙ የፍጆታ ምርቶችን...

ከ25 ሺህ በላይ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር መቻሉን የምዕራብ ጎንደር ዞን ሥራ እና ሥልጠና...

ገንዳ ውኃ: ሐምሌ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ዮሐንስ ከተማ አሥተዳደር በማኅበር ተደራጅተው የሥራ ዕድል ከተፈጠረላቸው ወጣቶች መካከል በዕውቀት አስማማው እና ጓደኞቹ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች ማምረቻ እና መሸጫ የኅብረት ማኅበር አንዱ...

“ኢትዮጵያ ሀገር ወዳድ እና ታታሪ ትውልድ የምትፈልግበት ወቅት ነው” የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሥራ አመራር...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ተማሪዎች አስመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሥራ አመራር ቦርድ አባል አስቴር ዘውዴ መማር መመራመር፣ ዕውቀትን እና...