“የመድኃኒት እጥረት እና የዋጋ አለመመጣጠንን ለማስተካከል የማኅበረሰብ መድኃኒት ቤቶች እየተገነቡ ነው” የአማራ ክልል ጤና...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የ2016 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ እያካሄደ ነው። በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኀላፊ አብዱልከሪም መንግሥቱ...

ሕገ-ወጥነትን መከላከል እና መቆጣጠር የፖለቲካ መሪዎች ተቀዳሚ ተልዕኮ ሊኾን እንደሚገባ ተጠቆመ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በየደረጃው ያሉ የአማራ ክልል ከተማ ልማት ዘርፍ ተቋማት በማክሮ ኢኮኖሚ የትኩረት ጉዳዮች ዙሪያ እየመከሩ ነው። በምክክር መድረኩ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ፣ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣...

“የታቀዱ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች እንዲሳኩ የአሥተዳደር ጉዳዮች ክላስተር ጠንክሮ ይሠራል” አቶ ደሳለኝ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ከተዋረድ እና ከሚያስተባብራቸው ተቋማት ጋር በ2017 በጀት ዓመት ዕቅዶች ላይ ውይይት አድርጓል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪ እና የአማራ...

“ጎንደር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተማረ የሰው ኃይል በማፍራት ለኢንዱስትሪው ዘርፍ ጉልህ አስተዋጽኦ እያበረከተ ይገኛል”...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኮሌጁ ከደረጃ አንድ እስከ ደረጃ አምስት ያሠለጠናቸውን 8 መቶ 22 ተማሪዎች ዛሬ አስመርቋል። በምርቃት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የኮሌጁ ዲን ተስፋሁን መኮንን ተመራቂዎቹ ባለፋት ዓመታት በአስር የሥልጠና ዘርፎች...

“ሕገ ወጥ ነጋዴዎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ በተቀናጀ መልኩ ተጠናክሮ ይቀጥላል” ካሳሁን ጎፌ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሐምሌ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ.ር) የተመራ የፌዴራል እና የክልል የንግድ ሴክተር የሥራ ኅላፊዎች ቡድን በአዳማ ጉምሩክ ቅርንጫፍ በመገኘት ከውጭ እየገባ ያለውን የፍጆታ እቃዎች ተመልክቷል። በአዳማ...