በምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ የቆላድባ-ሮቢት መንገድ መልሶ ግንባታ የደረጃ ማሻሻያ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ከቆላድባ-ሮቢት የሚገኘው ጠጠር መንገድ መልሶ ግንባታ የደረጃ ማሻሻያ ሥራ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ተደርጓል።
ከቆላድባ -ሮቢት የሚገኘው የጠጠር መንገድ መልሶ ግንባታ 16.5 ኪሎ ሜትር...
በክልል ከ437 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ አምራች ኢንዱስትሪዎች መስተናገዳቸውን ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቢሮው የ2016 ዓመታዊ የዕቅድ አፈጻጸም እና የ2017 ዕቅድ ትውውቅ ዛሬ በባሕር ዳር ከተማ አካሄዷል። በውይይቱ ላይ የቢሮው ኀላፊ እንድሪስ አብዱ እንዳሉት በ2016 በጀት ዓመት ባለሃብቶች ክልሉ በገጠመው...
“108 ሚልዮን ብር ትርፍ ማስመዝገብ የቻልንበት ስኬታማ ዓመት ነበር” የጎሽ ሜዳ ቧንቧ እና ፕላስቲክ...
ደሴ: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ የሚገኘው የጎሽ ሜዳ ቧንቧ እና ፕላስቲክ ማምረቻ ድርጅት ከድርጅቱ መሪዎች እና ሠራተኞች ጋር ዓመታዊ የሠራተኞች ቀንን በማክበር፣ የ2016 ዓ.ም የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2017 ዓ.ም ዕቅድ ትውውቅ...
መገናኛ ብዙኃን ለኀብረተሰቡ ወቅታዊ እና የጠራ መረጃ በማድረስ ለሰላም እና ለአብሮነት መጠናከር ቅድሚያ ሰጥተው...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር መሐመድ እድሪስ መገናኛ ብዙኃን ለሀገር ሰላም እና ለሕዝብ አብሮነት መጠናከር ትልቅ ሚና ሊጫወቱ እንደሚገባ ተናገረዋል፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ ይህንን ያሉት የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን...
ለሀገራዊ ምክክሩ ተሳታፊ በተለየባቸው ክልሎች አጀንዳ የመለየት ሥራ እየተከናወነ መኾኑ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ኅላፊ እና ቃል አቀባይ ጥበቡ ሰለሞን እንደገለጹት ከአማራ እና ከትግራይ ክልል ውጪ በሌሎች ክልሎች አጀንዳ የማሰባሰቡ ሥራ እየተከናወነ ይገኛል፡፡
አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ...








