ያለ አግባብ ዋጋ በጨመሩ እና ምርት በደበቁ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እየወሰደ መኾኑን የኮምቦልቻ ከተማ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ ያለ አግባብ ዋጋ በጨመሩ እና ምርት በደበቁ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እየወሰደ መኾኑን የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ አስታውቋል። የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ንግድ...

“በኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ ስም እየተላለፈ ያለው መረጃ ሐሰተኛ ነው”የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: ነሐሴ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ስም በተከፈተ የፌስቡክ አካውንት እየተላለፈ ያለው መረጃ ሐሰተኛ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ በእንግሊዘኛ የተከበሩ መላኩ አለበል (H.E Melaku Alebel) በሚል ስም በተከፈተ ሐሰተኛ...

ያልተገባ ጭማሪ ባደረጉ 257 ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያን ተከትሎ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር አስታውቋል። በጎንደር ከተማ አንዳንድ ነጋዴዎች ያልተገባ ትርፍን ለማግኘት ሲንቀሳቀሱ ተስተውሏል ተብሏል። አሚኮ ያነጋገራቸው በጎንደር ከተማ...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ “የፕሬዚዳንቱ የሕይዎት ዘመን ሽልማት” ተበረከተለት።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአሜሪካ ፕሬዚዳንት “የፕሬዚዳንቱ የሕይዎት ዘመን ሽልማት” ተበርክቶለታል። ሽልማቱ በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ለሚገኙ የማኅበረሰብ ክፍሎች ለተሰጠ የላቀ አገልግሎት ዕውቅና የሚሰጥ ነው። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ላበረከተው...

በዞኑ የኮሌራ በሽታ ሥርጭት እየጨመረ በመምጣቱ ኀብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ የምዕራብ ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ...

ገንዳ ውኃ: ነሐሴ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምዕራብ ጎንደር ዞን የኮሌራ በሽታ ዳግም ማገርሸቱን የዞኑ ጤና መምሪያ ምክትል ኀላፊ ዮሴፍ ጉርባ ለአሚኮ ገልጸዋል። በሽታው በቋራ እና ምዕራብ አርማጭሆ ወረዳዎች ከሐምሌ 4/2016 ዓ.ም ጀምሮ መከሰቱን ነው...